Page 1 of 1

<ህዳር እና ትግሬ - ውሃ እና እሳት> የአምናው ህዳር ግብር እነ ስዩም መስፍን:ዐባይ ፀሐይ ወዘተ ነበሩ። የዘንድሮው ህዳር ግብር መብላት ጀምሯል ይባላል።

Posted: 22 Nov 2021, 15:20
by Abere
<ህዳር እና ትግሬ - ውሃ እና እሳት> የአምናው ህዳር ግብር እነ ስዩም መስፍን:ዐባይ ፀሐይ ወዘተ ነበሩ። የዘንድሮው ህዳር ግብር መብላት ጀምሯል ይባላል።

አምና በስናይፐር ዘንድሮ ብደሮን፣
ሲኦል ወረዱ አሉ እን ደብረፅዮን።

አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ ሁኗል ነገሩ። :mrgreen:

ሸዋ ሮቢት እና አጣዬ ህዳር ሚካኤልን ሲያጥኑ ውለዋል ይባላል። ቆሻ ሰብሰበው ሲያስወግዱ። :mrgreen: