Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከአማራና መንግስታቸው የውሸት ቋት ሰሞነኛ ለዛሬ ያልኩትን እነሆ

Post by AbebeB » 22 Nov 2021, 12:50

  • “ኦሮሞው ጃል መሮ ተገደለ፡፡” አማራ
  • “ትግሬው ደ/ጽዮን ተገደለ፡፡” አማራ

  • “ውሸት ይቀጥላል፡፡” አማራና ሚዲያዎቹ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ከአማራና መንግስታቸው የውሸት ቋት ሰሞነኛ ለዛሬ ያልኩትን እነሆ

Post by AbebeB » 22 Nov 2021, 14:01

  • የኦሮሞዎች ሚዲያና የኦሮሞዎች ንግግር ከሀበሻ ውሸት ቁርሱ: ምሣ ድሉና እራት ግቡ ይለያል፡፡
  • የምናደርገውን እንናገራለን፣ የምንናገረውን እናደርጋለን፡፡
  • መናገር ብር ቢሆን ዝምታ ወርቅ ነው መመርያችን ነው፡፡ ጠላ ቤት የምንገባው ጠጥን ለማቀራራት ሣይሆን ጠጥተን ጥም ለመቁረጥ ነው፡፡



dawwit
Member
Posts: 4663
Joined: 21 Apr 2015, 12:18

Re: ከአማራና መንግስታቸው የውሸት ቋት ሰሞነኛ ለዛሬ ያልኩትን እነሆ

Post by dawwit » 22 Nov 2021, 14:31

ውሸታቸውን እያጋለጠ ያለው ሲሳይ ጎበዜ ከሰሞኑ ሊያሳስሩትይችላሉ የሚል ግምት አለኝ።

Post Reply