Page 1 of 1
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና አበበ በለው ልዩ ዝግጅት የወቅቱ ሚስጥር እና ከባዱ ጥያቄ
Posted: 22 Nov 2021, 11:22
by QB
Re: ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና አበበ በለው ልዩ ዝግጅት የወቅቱ ሚስጥር እና ከባዱ ጥያቄ
Posted: 22 Nov 2021, 12:02
by gearhead
መከላከያው እኮ <<ገለባ>> ካላችሁት ህዝብ ክፍል ነው!! አብይን ተቆጣጠርክ ማለት ከህዝብ ውስጥ የወጣን ወታደር ተቆጣጠርክ ማለት አይመስለኝም!!
ሲዳማ ክልል ሆኗል፣ ወላይታም ክልል መሆን ይፈልጋል፣ኦሮሞ ሶማሊ ጋማቤላ ቤነሻንጉል ጥፉፉፉፉፉፉ ካላቸው ፋኖ ጋር ሆነው እንዴት የህይወት ዋጋ ይከፍላሉ?? ባይሆን የፓለቲካ አቻቸውን ይጠባበቃሉ እንጂ??