Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ገና ምኑም ሳይያዝ ወያኔዎች ኦሮሞን አሸንፈን እያሉ ነው።እውነቱ ይኸ ነው ኦሮሞን እንደ ኅዳጣን የማድረጉ መቅሰፈት በኅዳጣን ትግሬዎች ዘንድ ዋናው ዓላማ ነው።

Post by Abere » 22 Nov 2021, 09:46

ገና ምኑም ሳይያዝ ወያኔዎች ኦሮሞን አሸንፈን እያሉ ነው።እውነቱ ይኸ ነው ኦሮሞን እንደ ኅዳጣን የማድረጉ መቅሰፈት በኅዳጣን ትግሬዎች ዘንድ ዋናው ዓላማ ነው። የኦሮሞውን መልካም ዕድል እና የኬኛ ዘመን ኦሮሞን ልክ እናስገባዋለንን በአሀዳዊ የትግሬ አገዛዝ ለመለወጥ በውጭ ሀይል በመረዳት ርብርብ ላይ ናቸው።ኦሮሞ ግን በሞኝነት የታሪክ አጋጣሚውን በህዳጣን ትግሬዎች ሲነጠቅ አይገባውም። የወያኔ የመጨረ መበቀል የሚደረግበት ኦሮሞ ነው:: Mark my word. Oromo has got a once in life time opportunity, but if they don't wisely keep it they will thrown into eternal hell. To be ruled by minority is the worst curse of God to live under, they are cruel, blood [deleted],er, and against nature and the rule of society.