Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል።

Post by Abere » 22 Nov 2021, 08:09

አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል። The herd is out, the predictor has to be busy while the prey is generously available. You will not look for them under the rock anymore. Do it fast, you will seal victory. These idiots are not able to do it on their own, they are trying to drag external entity to push through. Smack them and write victory.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል።

Post by Weyane.is.dead » 22 Nov 2021, 09:03

Tplf is overstretched and depleted. It will be wiped out completely in the coming few weeks at most. They're in for a surprise :mrgreen:
Abere wrote:
22 Nov 2021, 08:09
አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል። The herd is out, the predictor has to be busy while the prey is generously available. You will not look for them under the rock anymore. Do it fast, you will seal victory. These idiots are not able to do it on their own, they are trying to drag external entity to push through. Smack them and write victory.

Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል።

Post by Abere » 22 Nov 2021, 09:05

የወደቀ አፈር ልሶ ከተነሳ መቀሌ ድረስ በፈለገው ጊዜ በድሮን እና አውሮፕላን እየሄደ ቱባ ቱባ ወያኔ የሚጨፈልቀው ግዙፍ ሃይል እንደት ተሰብስቦ የመጣለትን መንጋ ማጨደ ያቅተዋል። አሁን ለመከላከያ ከሚሴ ሸዋ ሮቢት መኸር ነው።ይህ ዕድል አያምልጥ።

Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል።

Post by Abere » 22 Nov 2021, 09:27

In our time, it is so fortunate to witness the world Black race is standing for Ethiopia , symbolizing Ethiopia is the core of Africanism and the vanguard of independence. At the same time, it is proved to this generation the grand kids or puppies of the mercenaries የባንዳዎቹ ቡችላ showed their true color like their ancestors once again. Similar to their ancestors, they too will lose in disgrace. Ethiopianism is now a global movement, gathering all Black races and friends of humanity. Who has ever imagined, Ethiopianism would be a global Africanism movement.

Ethiopia shall prevail!
Africa will win!

Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሁን መልካም አጋጣሚ ነው። መከላከያ አንድ ጠንካራ ጥቃት ከ ከሚሴ - ሸዋሮቢት ወያኔ ላይ ከፈፀመ የወያኔ ጉዳይ ያከትማል።

Post by Abere » 22 Nov 2021, 11:07

በተጨማሪ በየጊዜው የሚማረከውን የትግሬ ወያኔ መንጋ እስረኛ በጣምሩቅ ቦታ ማስቀመጥ ያስፈልጋል። ምርኮኞቹን ጠባቂዎችም ጠንካራ ስብዕና እና የዐርበኝነት ስሜት ሊኖራቸው ይገባል። ወያኔ ምርኮኞቹን በጉቦ አስመልጦ እንደ ገና ሊጠቀምባቸው ይችላል። ከዐረብ አገር ከሰው ቤት ተቀጥረው የሚሰሩ ትግሬዎችን የመለመለ አገር ውስጥ ያለ እስረኛ ለማስፈታት ትግል ያደርጋሉ።

አንድ የሰማሁት ነገር አለ:-

በውጊያ ላይ ያለች ወያኔ ድንገት ምጥ ይዟት እያልች ትማረካለች። አንድ ደግ ሴት ከልቧ አዝና ቤቷ ወስዳ አዋልዳ ሁለት ሳምንት አረሰቻት። እመጫት ትግሬዋ ግን ሌት ተነስታ ደጓን አራሿን ከነ መላ ቤተሰቧ ገድላት ጠፋች። ክፋታቸው ይህን ያህል ነው።

Post Reply