Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ግዜው አሁን ነው። ልሂቃኑ ከዚህ በላይ ህዝቡን ሊከዱት ሊፈቀድላቸው አይገባም

Post by sarcasm » 22 Nov 2021, 06:40

After concluding that "አርባ ሚሊዮን የተዋረደ አማራ ይዘን ከምንኖር፣ ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል", who in their right mind would really think that the Amhara elite can come up with ideas that help the Amhara people?

የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ ማወራረዱ ኣይቀሬ ነው። 38 ሚልዮን የአማራ ህዝብ እንዲጠፋ የሚበይኑ ልሂቃን የህዝቡን ጥቅም ወይስ ስልጣናቸው ነው የሚያስጥብቁት?

ነጋሪት ፡ "አርባ ሚሊዮን የተዋረደ አማራ ይዘን ከምንኖር፣ ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል።"

አሁን ደግሞ የአማራ ልሂቃን 38 ሚልዮን ሰዎች ለያጠፉ ፈለጉ?!!!!!!

ለመሆኑ እነዚህ ልሂቃን ማን ሆነው፤ ማን ውክልና ሰጥቷቸው ነው 38 ሚልዮን ሰዎች ለመክፈል የሚደራደሩት? የልሂቃን ስራ የሰዎች ኑሮ የበለጠ የተመቻቸ ለማድረግ እንጂ የ38 ሚልዮን ሰዎች ህይወት ለማጥፋት አይደለም።

"በተለየ ሁኔታ የአማራ ሕዝብ ያሳዝናል፤ በዋነኛነት ለአቢይ የፖለቲካ ማሕበራዊ መሰረቱ የአማራ ኤሊት ነው። ይሄ የሚመረው ሰው አለ። የኦሮሞ ሕዝብ መሰረቱ ሊሆን አልቻለም።" Ethio 360

"ይሄ ስርዓት የአማራ ኣራጅና ጨቋኝ እንደሆነ እየታወቀ፤ ይሄንን ስርዓት ደግፎ የያዘው አማራ ነው። አማራዎች ይሄ መንግስት ተመችቷቿል።"
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Please wait, video is loading...

አማራው አንገት ቆራጩን ኦህዴድ ትቶ አንገት አስደፊውን ህወሓት እያሳደደ ነው

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ግዜው አሁን ነው። ልሂቃኑ ከዚህ በላይ ህዝቡን ሊከዱት ሊፈቀድላቸው አይገባም

Post by sarcasm » 22 Nov 2021, 18:17

"በአሁኑ ሰአት ለአማራ ህዝብ ከህወሓት በላይ ጠላቱ ብአዴን (አዴፓ) ነው !!"
Gonder tube / ጎንደር.
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ግዜው አሁን ነው። ልሂቃኑ ከዚህ በላይ ህዝቡን ሊከዱት ሊፈቀድላቸው አይገባም

Post by sarcasm » 19 Mar 2022, 18:44

ኢትዮ 360 እየተከታተልኩ ነበርና፤ መላ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሰላም እንዲሰፍን በሚማጸኑበት ጊዜ፤ ለምንድ ነው የአማራ ልሂቃን ጸረ ሰላም አቋም ይዘው የሰላም ንግግር ሊጀመር ነው በሰሙ ጊዜ የሚኮርፉት? ጦርነቱ እንዳይቆም የሚገፉት፤ ጦርነት ምን ትርፍ ስለሚያገኙበት ነው? የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ ማወራረዱ ኣይቀሬ ነው።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ግዜው አሁን ነው። ልሂቃኑ ከዚህ በላይ ህዝቡን ሊከዱት ሊፈቀድላቸው አይገባም

Post by Sam Ebalalehu » 19 Mar 2022, 19:15

The logic here is the “ uneducated” Amharas will rise up against the “educated” Amharas. Don’t count on it, Eden. I am always for peace, but in the name of peace I don’t want tribal
Lords to be the charter of Ethiopian’s future. As long as tribal lords have the lion share in deciding Ethiopian’s future, Ethiopia will never be a peaceful country.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ግዜው አሁን ነው። ልሂቃኑ ከዚህ በላይ ህዝቡን ሊከዱት ሊፈቀድላቸው አይገባም

Post by sarcasm » 27 Nov 2023, 09:37

ገበሬው ፋኖ ምሁሩ ብአዴንን አንቅልፍ አሳጣው
Sam Ebalalehu wrote:
19 Mar 2022, 19:15

Post Reply