Page 1 of 1
የአማራ ዋና ከተማ ባህር ዳር (የአገሪቱ 2ኛ ዋና ከተማ) ማንኛውንም የመከላከያ እሴት ዝግጅት እና ክምችት ሊኖራት ይገባል።
Posted: 21 Nov 2021, 17:24
by Abere
የአማራ ዋና ከተማ ባህር ዳር (የአገሪቱ 2ኛ ዋና ከተማ) ማንኛውንም የመከላከያ እሴት ዝግጅት እና ክምችት ሊኖራት ይገባል።መቼም ብአዴን ጆሮም፤ ልብም የለውም። ይህን ግን ማድረግ የግድ ይገባዋል።
Re: የአማራ ዋና ከተማ ባህር ዳር (የአገሪቱ 2ኛ ዋና ከተማ) ማንኛውንም የመከላከያ እሴት ዝግጅት እና ክምችት ሊኖራት ይገባል።
Posted: 22 Nov 2021, 21:07
by Tadiyalehu
አንተ አር ዘረኛ!
ኢትዮጵያ የሰለቻት ከወያኔ ቀጥሎ የናንተ ዘረኝነት እና ማለቂያ የሌለው እኝኝኝኝ ነው።
እርስ በርስ መንደር ሴት ላይ እንድትጫረሱ ነው ለናንተ የሀገር
ሀብት አፍሰን የምናስታጥቀው?
የናንተ ዘር እንደሆነ መንደር ውስጥ ከመገዳደል የዘለለ ታሪክ የለውም።
ለሐገርህ ማገልገል ከፈለግክ መከላከያን ተቀላቀል። በተረፈ ለናንተ በተለየ ሁኔታ የሚፈስ ሀብት የለም።