Page 1 of 1

^^^(((BREAKING NEWS)))^^^Terrorist Siye Brother In S.Sudan Withdrew $21 Million Dollars 4 Terrorism!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 21 Nov 2021, 07:13
by tarik
Natnael Mekonnen
m988ft4mfcf4l9puo01nhoe05 ·
#Ethiopia : የስየ አብርሃ ወንድም አሰፋ አብርሃ ደቡብ ሱዳን ይገኛል። ቤንጃሚን ከሚባል ሰው ጋር በመተባበር ለጁንታው የሚውል 21 ሚልዮን ዶላር ከባንክ ለማውጣት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ምንጮች አመልክተዋል። በጉዳዩ ላይ አንዳንድ የደቡብ ሱዳን ባለ ሥልጣናት እጃቸው እንዳለበት መረጃው አሳይቷል።