Page 1 of 1

ኮ/ል አብይ አህመድ የሚመራው አማራ መንግስት ከአልደራደረም፣ ወደ 3 ቅድሜ ሁኔታ ከዚያ አዲስ አበባ እንደማይዙ ቃል ይግቡና እደራደራለሁ የሚል ደረሰ፡፡ አጃኢባ!

Posted: 20 Nov 2021, 13:28
by AbebeB
ከአሣደገው የኦሮሞ ህዝብ ጋር ተጣልቶ ደም ከውሀ ይወፍራል ያለው ኮ/ል አብይ አሊ የአማራ ድጋፍ አልበጀውም፡፡ የድርድር አጀንዳ ቀርጻችሁ እንደራደር እለም ነው ተብሎአል፡፡ ህወሀትና ኦነሠ ግን ጊዜ ሲኖር እያሉ ይመስላል፡፡