Page 1 of 1

ወሎ በቅርቡ ከወያኔ ቁጥጥር ውጭ ይሆናል

Posted: 20 Nov 2021, 12:40
by Abaymado
እስካሁንም የዘገየው በመከላከያ ምክንያት ነው:: ወሎዎች ራሳቸውን እያደራጁ ወያኔን መድረሻ እያሳጡት ነው:: ዕድል መጥቶልናል ወያኔ እና ገዳዩን ኦነግ ፊት ለፊት አግኝተናል እና አማራ ይህን ግዜ ሊጠቀምበት ይገባል::