Page 1 of 1

ከትግራይ የተማረኩ ታጋዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁኔታዎች መመቻቸት አለበት

Posted: 20 Nov 2021, 11:37
by Abaymado
በዓይናችን ሴቶች ደፍረናል አሉን : እነዚህ ሰዎች ጤናቸው ያጠያይቃል:: ሀሺሽ ወስደው መሆን አለበት::

የተደፈሩ ሴቶች ባጠቃላይ ወጥተው ማን እንደደፈራቸው ለይተው በመጠቆም: ተመጣጣኝ ርምጃ እንዲያገኙ መደረግ አለበት::