Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከሣዬ ጨመዳ (የአማራ መንግስት / የደርግ ጄነራል) አመለጠ፡፡

Post by AbebeB » 20 Nov 2021, 11:17

ከሣዬ ጨመዳ ሠፋሪ ሚስቱን ለማስደሰት በህወሀት ላይ ከተናገረው አላስፈላጊ ስድብ ቅጣት ነው ያመለጠው፡፡ ምክያቱም ሌላ ተጨማሪ ስድብ ባለመናገሩ ሲሆን ቢጨምር ኖሮ በህወሀት ሰው ልኮ እስካአሁን ይመስደው ነበር በሚል እሳቤ ነው፡፡