Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
እውነታው ይኸ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ጥይቱ ለምን መንበረ ፓትርያርኩ ግምጃ ቤት ተቀመጠ? ማን አስቀመጠው ? መጽሐፍ አይደል ወይም ድርሳን::
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
ቤትክሀንት ከጥንት ጀመሮ በመንግስትም ሆነ በምንመናን የሚሰጣት የተለያዮ ስጦታዎች አሉ፡፡ እነዚህ ጥይትም ለቤተክርቲያኒቱ ከተሰጡ በርካታ አመታት ያሳለፉና በግምጃ ቤት ውስጥ እንደ ሊሎች የቤትክራቲያኒቱ ንብረት ተመዝግብነው ለበርካታ አመታት የተቀመጡ ንብርቶች ናቸው!! ማስረጃውን ከፈለግህ ይህን ተመልከት!!
"ጥይቱ ለምን መንበረ ፓትርያርኩ ግምጃ ቤት ተቀመጠ? ማን አስቀመጠው ? መጽሐፍ አይደል ወይም ድርሳን::"
ቤተ ክህነት በስጦታ የሚሰጣትን እቃ ሁሉ እየተቀበለች ታስቀምጣለት፡፡ ለምሳሌ በስጦታ የተቀመጥ የእስፖርት መስርያ ሳይክል ለቤተክነት ተሰጦ በግምጃ ቤት ውስጥ ተመዝግቦ ተቀምጦ ይገኛል፡፡ ለምን የእስፖርት መስሪያ ሳይክል ለምን ተሰጠ እንደማትለኝ ተስፋ አለኝ፡፡
የአብይ አህመድ መንግት የፕሮቴጽን መንግስት በመሆኑ የኦሮቶዶክ ቤትክራስያንን ለማጥፋት ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን የሚያረጋግጥ አንዱ ተጨባጭ ማስረጃ ነው፡፡
በቤተከርስቲያኑ ውስጥ ተመዝግበው ለለረጅም ዘመን የኖሩ መሆኑ ማረግታገጫው ይኸውልህ!!
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
wedi,
እኔ ኤርምያስ ለገሰ ወይም ሃብታሙ ስላብራሩልኝ ሳይሆን በመርህ ደረጃ የጦር መሳርያ በምንም ተዓምር ቤተ ክርስቲያን ግምጃ ቤት መገኘት የለበትም - ዛሬም ይሁን ጥንት። ይህ ከሆነማ በዓለም ጦርነት ጊዜ የካቶሊክ ካቴድራሎችን የሂትለርን መሳርያ ይደብቁ ነበር- መደበቂያቸውም ነበሩ። የጦር መሳርያ የሰይጣን ስራ ነው። ቤተ ክርስቲያን የተጣላ ያስታርቃል ሸሽቶ ቅጥሯ የገባ ምህረት ያገኛል።አቡነ ዼጥሮስ በጣልያን ባንዳ ሲገደሉ መስቀል እንጅ ሽጉጥ አልያዙም፣ የዘመናችን ካህናት ግን ባለ ድሽቃ እና ባለመትረዬስ ናቸው። ለነገሩ ምኑ ይደንቃል- አዱኛ ፈይሳ ብሎስ አንዱ ጀዝባ የቤተ-ክህነት ባለስልጣን ሰሜን አሜሪካ ቤት ውስጥ የኦነግ ምዕምን ሲያስጨፍር ነበር። ስህተቱን ስህተት ትክክሉን ደግሞ ትክክል እንበል እንጅ መሳርያ የሚደብቅ ቤተ ክህነት የእግዚአብሄር አይደለም፥፥እግዚአብሄርን የያዘ መሳርያ አይፈልግም። እነ ኤርምያስ መፍትሄ የላቸውም እንጅ ቁልጭት በገፍ አላቸው።

-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
wedi out of all the TPLF cadres who wear false identity yours is an amazing one. Now, you are trying to say a fighting is going on between Pentecostal and Orthodox. I know you are self-serving TPLF cadre, but I haven’t expected you to stoop that low.
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
Very satisfying answer. Hope blind followers learn from your answer.
Thanks Wedi!
Thanks Wedi!
Wedi wrote: ↑19 Nov 2021, 17:48ቤትክሀንት ከጥንት ጀመሮ በመንግስትም ሆነ በምንመናን የሚሰጣት የተለያዮ ስጦታዎች አሉ፡፡ እነዚህ ጥይትም ለቤተክርቲያኒቱ ከተሰጡ በርካታ አመታት ያሳለፉና በግምጃ ቤት ውስጥ እንደ ሊሎች የቤትክራቲያኒቱ ንብረት ተመዝግብነው ለበርካታ አመታት የተቀመጡ ንብርቶች ናቸው!! ማስረጃውን ከፈለግህ ይህን ተመልከት!!
"ጥይቱ ለምን መንበረ ፓትርያርኩ ግምጃ ቤት ተቀመጠ? ማን አስቀመጠው ? መጽሐፍ አይደል ወይም ድርሳን::"
ቤተ ክህነት በስጦታ የሚሰጣትን እቃ ሁሉ እየተቀበለች ታስቀምጣለት፡፡ ለምሳሌ በስጦታ የተቀመጥ የእስፖርት መስርያ ሳይክል ለቤተክነት ተሰጦ በግምጃ ቤት ውስጥ ተመዝግቦ ተቀምጦ ይገኛል፡፡ ለምን የእስፖርት መስሪያ ሳይክል ለምን ተሰጠ እንደማትለኝ ተስፋ አለኝ፡፡
የአብይ አህመድ መንግት የፕሮቴጽን መንግስት በመሆኑ የኦሮቶዶክ ቤትክራስያንን ለማጥፋት ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን የሚያረጋግጥ አንዱ ተጨባጭ ማስረጃ ነው፡፡
በቤተከርስቲያኑ ውስጥ ተመዝግበው ለለረጅም ዘመን የኖሩ መሆኑ ማረግታገጫው ይኸውልህ!!
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
Did you not remember EPRDF used to claim about their achievement of dismantling Amhara and Orthodox church? Now why would you be surprised if the PP, the child of EPRDF, is continuing to dismantle what is leftover of both Amhara and orthodox church?
Sam Ebalalehu wrote: ↑19 Nov 2021, 18:26wedi out of all the TPLF cadres who wear false identity yours is an amazing one. Now, you are trying to say a fighting is going on between Pentecostal and Orthodox. I know you are self-serving TPLF cadre, but I haven’t expected you to stoop that low.
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
Educator, your question doesn’t deserve an answer. It is ridiculous.
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
የቤተ ክህነት የቅርብ የወያኔ ዘመን ታሪክ ብቻ ነው፤
የቀድሞው አቡነ ፓውሎስ ወይም በተለምዶ አባ ገብረ መድህን ሽጉጥ ይይዙ ነበር ይባላል። በእራሳቸው ዘመን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከወያኔ አጋዚ ሰራዊት ጥቃት ሸሽተው ቅድስት ማርያም መንበረ ፓትሪያርክ ቅጥር ግቢ በገቡ ጊዜ ቤተክስያኗ እያወጣች አሳልፋ ትሰጥ ነበር። ከወያኔ ዘመን ወድህ የተኩስ ማስተኮሻ የሮኬት ማስወንጨፊያ የካድሬዎች መደበቂያ ስለሆነች ጥይት ተደብቆ ተገኘብኝ ብሎ መቆጣት ስህተት ነው።
የቀድሞው አቡነ ፓውሎስ ወይም በተለምዶ አባ ገብረ መድህን ሽጉጥ ይይዙ ነበር ይባላል። በእራሳቸው ዘመን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከወያኔ አጋዚ ሰራዊት ጥቃት ሸሽተው ቅድስት ማርያም መንበረ ፓትሪያርክ ቅጥር ግቢ በገቡ ጊዜ ቤተክስያኗ እያወጣች አሳልፋ ትሰጥ ነበር። ከወያኔ ዘመን ወድህ የተኩስ ማስተኮሻ የሮኬት ማስወንጨፊያ የካድሬዎች መደበቂያ ስለሆነች ጥይት ተደብቆ ተገኘብኝ ብሎ መቆጣት ስህተት ነው።
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
Wedi kelbi,Wedi wrote: ↑19 Nov 2021, 17:48ቤትክሀንት ከጥንት ጀመሮ በመንግስትም ሆነ በምንመናን የሚሰጣት የተለያዮ ስጦታዎች አሉ፡፡ እነዚህ ጥይትም ለቤተክርቲያኒቱ ከተሰጡ በርካታ አመታት ያሳለፉና በግምጃ ቤት ውስጥ እንደ ሊሎች የቤትክራቲያኒቱ ንብረት ተመዝግብነው ለበርካታ አመታት የተቀመጡ ንብርቶች ናቸው!! ማስረጃውን ከፈለግህ ይህን ተመልከት!!
"ጥይቱ ለምን መንበረ ፓትርያርኩ ግምጃ ቤት ተቀመጠ? ማን አስቀመጠው ? መጽሐፍ አይደል ወይም ድርሳን::"
ቤተ ክህነት በስጦታ የሚሰጣትን እቃ ሁሉ እየተቀበለች ታስቀምጣለት፡፡ ለምሳሌ በስጦታ የተቀመጥ የእስፖርት መስርያ ሳይክል ለቤተክነት ተሰጦ በግምጃ ቤት ውስጥ ተመዝግቦ ተቀምጦ ይገኛል፡፡ ለምን የእስፖርት መስሪያ ሳይክል ለምን ተሰጠ እንደማትለኝ ተስፋ አለኝ፡፡
የአብይ አህመድ መንግት የፕሮቴጽን መንግስት በመሆኑ የኦሮቶዶክ ቤትክራስያንን ለማጥፋት ጠንክሮ እየሰራ መሆኑን የሚያረጋግጥ አንዱ ተጨባጭ ማስረጃ ነው፡፡
በቤተከርስቲያኑ ውስጥ ተመዝግበው ለለረጅም ዘመን የኖሩ መሆኑ ማረግታገጫው ይኸውልህ!!

FAKE NEWS, FAKE NEWS.. like always just pulled out of their shirt sleeves like the magic bird magic demonstrations by shoddy magicians.

Even very elementary logic does not support PP party's remotest involvement because then they are destroying themselves by themselves in favor of the tplf junta and its qiraqimobo affiliates. On the contrary pp party likes to have very amicable relationships with the Church and Muslim communities since they are their supporters and voters and in that way contributing to the stability and security of the country. Pray for your body and soul for lying big and trying to mislead honest peoples.
As a matter of fact the incurable thugs like legelege legesses who have been conducting endless serial lies after lies for 360 days on end are here to expose their baboon red a****h*** in the form of using the church as terrorist strong hold and in that way destroy the church and the religion attached to the church itself together with the Ethiopian entity so the country may become just like Afghanistan, Syria, Libya, Yemen, etc. These three qiraqimbos coffee house gossip factories might easily be behind this crime as revenge for not being able to be given power for free on a golden plate.
They tried to black mail the government on several repeat occasions including faking the PM's voice out of the blues but failed miserably like all LIAR baboon failures out there in the wild bushes. Parrot Ermu Legsu even tried to black mail the good and honest journalist, Abebe Gelaw, but was exposed beyond any doubt and went home with his shame wrapped in his Ermu pants. They need to pray and ask forgiveness for their sinister covert and overt yellow and other crimes if they want to be saved and see the light at the end of the dark tunnel. BINGO!

Last edited by sun on 19 Nov 2021, 22:10, edited 3 times in total.
Re: ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ኃላፊ አንደበት
wedi , educator aka mitmita are coming out soon like "dere the hararu "....kkk