የመጀመርያዋ መጤ ቤ/ክርስቲያን የአማራ ኦርቶዶክስ ብራና ብሬን (ዘመናዊ ጦር መሣርያ) መሰላቸው እኮ፡፡ ይልቅስ በቅርስነት ይመዝገብልኝ አለች አሉ፡፡ ሀብታሙ አየሉ እነሆ ይለቀዋል፡፡
Posted: 19 Nov 2021, 15:04
- የኦርቶዶክስ ቤ/ተ ክርስቲያን የመጀመርያዋ መጤ ቤ/ክርስቲያን እንደመሆኑዋ መጠን የኢትዮጵያዊንን (ኩሽን) ስነ-ልቦናና ባህል ማወቅ ነበረባት፡፡ በስተ እርጅናዋ መከራዋን እየበላች ያለችውም በዚሁ የተነሠ ይመስላል፡፡
- የአማራ ጦረኛ ባህል ይዛ ዘማናዊ ጦር መሣርያ (ብሬን) የታጠቀችው መሣሪያና መጽሀፍ ቅዱስ ወለድ እያለች መጠንቆልዋ እያከሠራት ይገኛል፡፡ በሀሰት ይምላሉ፡፡ ለምሣሌ ሀብታሙን በዛሬ ወሬያቸው ላይ አድምጡት፡፡ የርክክብ ሰነድ እያለ የሚያነሠው ሰነድ ሀሰት አቀራረብን አንድምታ አስቡ፡፡
- የንብረት ርክክብ እኮ በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ እንጂ መንገደኛ ቁጥር ተሰጥቶት በመርካቶ ማህተም ተመትቶ በሚነበብ የቀላጤ ደብዳቤ አይደለም፡፡ ልክ ቢሆኑ መዝገቡን በላይቭ ቪድዮ (live video) ሊያሣዩን ይችሉ ነበር እኮ፡፡ እኛም ማመን እንችል ነበርና፡፡
- ሌላው ደግሞ በሌሎች ቤ/ተ ክርስቲያናት ለምሣሌ ጌዶ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን (በአምቦና ባኮ መካከል የሚገኝ የኦሮሚያ ከተማ) እና ቁሉቢ ኦርቶ ቤ/ክርስቲን የተገኙት መሣርያዎች እሣ?
- ሀብታሙ ኦርቶዶሳዊ የደብተራ ሠበካ ላይ ጊዜውን ያጠፋው ወዶ አይደለም እኮ፡፡ መረጃ የለም፣ ቅን መካድ አልቻሉምና ነው፡፡
- ደግሞ ሀብታሙ የሚያነበው ወረቀት ደሞዝ 10,000 ለአንድ ቄስ ይከፋላል ይላል፡፡ አንድ ፕ/ር በኢትዮፕያ ይህን ያህል አይከፈለውም እኮ፡፡ ማዕረጉን ብቻ አይደለም ቢያንስ እኮ ቄስ የዓለም ኑሮ ላይ ያላተኮርኩ ነኝ ይላልና፡፡
ደደቦች ናችሁና እንደዚያው እንገነዘባችኃለን፡፡