የአማራ አሁናዊ ጥያቄ አልደራርም ሣይሆን ማን በድርድሩ ይወክለኛል ሆኖአል፡፡ አንድና አንድ መፍትሄ ነው የተባለውም ይኀውና፡፡ Ethio 360, zeHabesha & ESAT
Posted: 19 Nov 2021, 12:55
- አማራ አለ ተብለን እንጂ እንዳልነበር አንሰማ ብለን ነው ይቅርታ በማለት እና
- ወይጦዎች ነበርን፣ ነን፣ እንሆናለን በማለት ለድርድር እንዲፈቀድላችሁ በጃል መሮና ደ/ጽ እግር ላይ ወዲቆ መለመን ብቻ ነው፡፡
- ታማኝነታችሁን ለመግለጽም በአማራ የወሬ መስመሮችም እንዲነገር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ይህ ከAbebeB ብቻ ያገኛችሁት ምክር ነው፡፡ ተጠቀሙበት፣ እንዳያመልጣችሁ፡፡ ሁሌ የሚገኝም አይደለም፡፡