Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ አሁናዊ ጥያቄ አልደራርም ሣይሆን ማን በድርድሩ ይወክለኛል ሆኖአል፡፡ አንድና አንድ መፍትሄ ነው የተባለውም ይኀውና፡፡ Ethio 360, zeHabesha & ESAT

Post by AbebeB » 19 Nov 2021, 12:55

  • አማራ አለ ተብለን እንጂ እንዳልነበር አንሰማ ብለን ነው ይቅርታ በማለት እና
  • ወይጦዎች ነበርን፣ ነን፣ እንሆናለን በማለት ለድርድር እንዲፈቀድላችሁ በጃል መሮና ደ/ጽ እግር ላይ ወዲቆ መለመን ብቻ ነው፡፡

  • ታማኝነታችሁን ለመግለጽም በአማራ የወሬ መስመሮችም እንዲነገር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

ይህ ከAbebeB ብቻ ያገኛችሁት ምክር ነው፡፡ ተጠቀሙበት፣ እንዳያመልጣችሁ፡፡ ሁሌ የሚገኝም አይደለም፡፡