Page 1 of 1

የኢዲ አሚን ታሪክን ኢትዮጵያ ላይ ከ40 አመታት በኃላ በአቢይ አሕመድ ተደግሟል

Posted: 18 Nov 2021, 19:45
by sarcasm
ኢዲ አሚን ዳዳ ከ40 አመታት በፊት በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን ሲይዝ ... "ይህማ ለሁለት አመት ህፃን ልጅ እንዲጫወትበት ፈኝጅ መስጠት ነው" .. አሉ ምዕራባውያን 🤔

ለህዝቡ በአደባባይ ኡጋንዳን አዲሲቷ ጃፓን ለማድረግ መንገድ ጀምሬያለሁ አግዙኝ አብራችሁን ሁኑ ያለው ቢግ ዳዳ .. በአንድ አመት ውስጥ ኡጋንዳን ... በግድያ፤ በእስራት፤ በአምባገነንነት ፤ በጦርነት፤ በረሃብ፤ በቀውስ፤ ቀዳሚ አደረጋት።

በእርግጥም ይህ የኢዲ አሚን ታሪክን ኢትዮጵያ ላይ ከ40 አመታት በኃላ ተደግሟል ...




https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1731586155