Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ብርሀኑ ነጋ ዕድሜዬን በፓለቲካ ውስጥ ነው ያሳለፍኩኝ እያለ የወያኔ ታክቲክ አልገባኝም ነበር፣ አሁን ነው የተረዳሁት ይላል፡፡ ቂል፣ ፓለቲካ እኮ በመስቀል ጠላ ጠጥቶ መዝለል አይደለም፡፡

Post by AbebeB » 18 Nov 2021, 17:58