በቀቀኖቹ የ Ethio 360 የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን በዋና ጽ/ቤቱዋ የተለያዩ ጦር መሣሪያዎች ጥይት ደብቃ መያዙዋን ነገሩን ግን መሣሪያውን የት እንደ ደበቁት ግን አላወሩም፡፡
Posted: 18 Nov 2021, 16:22
- በቀቀኖቹ የ Ethio 360 የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን በዋና ጽ/ቤቱዋ የተለያዩ ጦር መሣሪያዎች ጥይት ደብቃ መያዙዋን ነገሩን ግን መሣሪያውን የት እንደ ደበቁት ግን አላወሩም፡፡ በሌሎችም ተይዟል እኮ፡፡
- እሬ፣ የጦር መሣሪያ ያልተደበቀበት የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ብቻ ልቁጠርላችሁ፡፡ 150 ናቸው፣ በወይጦዎች ክልል ይገኛሉ፡፡ ዝርዝሩን በሚቀጥለው እሰጣለሁ፡፡