Page 1 of 1

ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 14:26
by Ejersa
በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ ተደመሰሰ።

የጠላት አርሚ 4 የተባለው ሠራዊት ከነ ተደራቢ ኃይሉ ሳምንት ሙሉ ሲቀጠቀጥ ከርሞ በዛሬው ዕለት ቀኑን ሙሉ በፈጀ ውጊያ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና በአናብስቱ የአፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አከርካሪው ተሰብሯል።

በዚህ አስደናቂ ውጊያ ጀግኖቹ ባደረጉት ተጋድሎ፣ ጠላት ሲተማመንባቸው የነበሩትን ሁለት ስትራቴጂካዊ ተራሮች ምሽጎቹን በመስበር ተቆጣጥሯል።

ሰሞን ዉጊያ ጠላት ሚሌ እገባለሁ በሚል የሰበሰባቸው በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎቹና ጀሌዎቹ ተደምስሰውበታል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማርከዋል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች፣ በርካታ ስናይፐሮችና መትረየሶች ተማርከዋል። ጠላት በዚህ ግንባር ከደረሰበት ውድመት የዛሬው እጅግ ዘግናኝ መሆኑ ታውቋል።

https://www.facebook.com/fanabroadcasti ... 0080129713

Re: ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 14:31
by Hameddibewoyane
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Ejersa wrote:
18 Nov 2021, 14:26

Posted: 18 Nov 2021, 14:35
by AbebeB

But the face book link you posted state the alleged captives are from በወረኢሉ፣ አጣዬ፣ ጭፍራና ቡርካ ግንባሮች የተማረኩ.
So should it be that both of you Amhara sources are lying as usual? In fact I know you don't care that lie is immoral for you Amahar guys have no moral.

Re: ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 14:44
by Ejersa
AbebeB! Don't worry, this victory is huge & the videos that show this victory will be disseminated tomorrow!
AbebeB wrote:
18 Nov 2021, 14:35

Posted: 18 Nov 2021, 14:52
by pushkin
Here you go! The end of terrorist TPLF & co. Halafi Adgi!!!!!
Ejersa wrote:
18 Nov 2021, 14:44
AbebeB! Don't worry, this victory is huge & the videos that show this victory will be disseminated tomorrow!
AbebeB wrote:
18 Nov 2021, 14:35
Ejersa wrote:
18 Nov 2021, 14:26
በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ ተደመሰሰ።
የጠላት አርሚ 4 የተባለው ሠራዊት ከነ ተደራቢ ኃይሉ ሳምንት ሙሉ ሲቀጠቀጥ ከርሞ በዛሬው ዕለት ቀኑን ሙሉ በፈጀ ውጊያ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና በአናብስቱ የአፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አከርካሪው ተሰብሯል።
በዚህ አስደናቂ ውጊያ ጀግኖቹ ባደረጉት ተጋድሎ፣ ጠላት ሲተማመንባቸው የነበሩትን ሁለት ስትራቴጂካዊ ተራሮች ምሽጎቹን በመስበር ተቆጣጥሯል።
ሰሞን ዉጊያ ጠላት ሚሌ እገባለሁ በሚል የሰበሰባቸው በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎቹና ጀሌዎቹ ተደምስሰውበታል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማርከዋል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች፣ በርካታ ስናይፐሮችና መትረየሶች ተማርከዋል። ጠላት በዚህ ግንባር ከደረሰበት ውድመት የዛሬው እጅግ ዘግናኝ መሆኑ ታውቋል።

https://www.facebook.com/fanabroadcasti ... 0080129713
But the face book link you posted state the alleged captives are from በወረኢሉ፣ አጣዬ፣ ጭፍራና ቡርካ ግንባሮች የተማረኩ.
So should it be that both of you Amhara sources are lying as usual? In fact I know you don't care that lie is immoral for you Amahar guys have no moral.

Re: ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 15:08
by Hameddibewoyane

Re: ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 15:43
by Abe Abraham
Well done jegnoch !!!!

Re: ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 16:20
by Ejersa
በባቲ ግንባር ጁንታው የሚተማመንበት ምሽግ ብቻ ሳይሆን ጠላት ሙሉ በሙሉ ወደ ታሪክነት ተቀይሯል። ሚሌን ለመቆጣጠር ተሰባስቦ የነበረው በ10 ሺ የሚቆጠሩ የጁንታው ታጣቂዎች ወደ ማዳበሪያነት ተቀይሯል። በርካታ ዲሽቃ ስናይፖር የጦር መሳሪያ እና ጁንታ በጀግና የወገን ጦር ተማርኳል። እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያዊያን!
አሁንም የምንችለውንና የሚጠበቅብንን ታሪካዊ ኋላፊነት ለመወጣት በአንድነት ቆርጠን እንነሳ!

Re: ሰበር ዜና: በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ!!!!

Posted: 18 Nov 2021, 17:22
by Kuasmeda
Halafi will commit sucide today like Degnet! :lol: :lol: :lol: :lol: