እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መጠየቅና መመለስ ያለበት ሁለት ሁለት አንኳር ጥያቄዎች
Posted: 18 Nov 2021, 12:50
#ይህ_በእንዲህ_እንዳለ
1 - ያደጉ፣ የመጠቁ፣ የሰለጠኑ፣ ሲቸግረን የሚረዱን ሃያላን አገራት ለምን ፊት ነሱን?
2 - ጁንታዎቹ እንዴት አቸንፈውን ከክልላቸው ወጥተው፣ ወሎን አልፈው አጣዬ ገቡ አልገቡ አባባሉን?
¤
እኒህን ሁለት አንኳር ጥያቄዎች አንድም ሰው ጠይቆ አጋጥሞኝ አያውቅም። ወይንም ደግሞ ወደ መሬት የወረደ፣ Sense የሚሰጥ፣ ውሃ ሚቋጥር ምላሽ የሚሞክርም የለም።
(ዝም ብሎ፣)
''አፍሪካን ነጻ ልናወጣ ስንል''፣ ''ቀይ ባህርን ልንታደግ ስንንቀሳቀስ''፣ ''ነጮች በእድገታችን ቀንተው''፣ ''ፈረንጆች በሰላማችን ምቀኝነት ተሰምቷቸው'' . . . አይነት ማስተርቤሽንማ አይነፋም። ለአንዳንድ ኗሪዎችና ለሕዝቡ ተውለት እሱን። አክቲቪስት ጥቅጣቅ ይስራበት በዚህ ክሊሼ።
(አንባቢ ሆይ፣)
ከላይ ደርድሬ ላስቀመጥሁት ሁለት ጥያቄዎች ምላሹን እኔም አላውቀውም። አፈ ጉባኤ ታደሠ ጫፎም አያውቀውም።
(ግና፣)
'A problem well-stated is a problem half-solved' እንዲል Charles Kettering - ቢያንስ እንዲህ ወደራስ መመልከትና የኛን ጉድለትም መፈተሽ፣ የቱ ጋራ ፎረሽን ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው።
¤
[እእእእእእንደዛ ነገር ነው]

Please wait, video is loading...