ያበጠውን ኪሱን ተመልከቱት

በመጀመሪያ እኔ እና አንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ተንታኞች የመሰለን ኪሱ ውስጥ ያለው ድንጋይ ነው ምክንያቱም ባላንሱን ጠብቆ መቆም ስለማይችል እና ንፋስም ስለሚያንገደግደው ደንጋይ በኪሱ መያዝ ግዴታ ነው ብለን ደምድመን ነበር :: በኋላ ግን የአማራ ክልል ልዑካን አሥመራ ሄደው እንደነበር መረጃ ስለደረሰን ሃሳባችንን ቀይረን ኢሳያስ ኪስ ውስጥ ያለው ክታብ እና መተት እንደሆነ አረጋግጠናል::



