Alerting News : አዲስ አበባ ውስጥ በፍተሻ የተገኘ የወታደር ዩኒፎርም ነው። አዲስን ከተቆጣጠሩ በኋላ ከየት መጣ ያልከው የአዲስ አበባ ነዋሪ የህወሓት ወታደር ሆኖ ታገኘዋለህ።
Posted: 18 Nov 2021, 07:40

Ethiopia : አዲስ አበባ ውስጥ በፍተሻ የተገኘ የወታደር ዩኒፎርም ነው። አዲስን ከተቆጣጠሩ በኋላ ከየት መጣ ያልከው የአዲስ አበባ ነዋሪ የህወሓት ወታደር ሆኖ ታገኘዋለህ። አንተ ሰው በብሄሩ ምክንያት ታሰረ እያልክ አላዝን እነሱ ያቀዱልህን ብታውቅ እንቅልፍ አይወስድህም ነበረ!