Page 1 of 1

ቀረርቶአቸው በዚህም ነው፡፡ ሲያሣዝኑ፡፡ ድልድይ ሠባሪ ለኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ከሆነ ሀገር አፍራሽ ለ --- ነው!

Posted: 17 Nov 2021, 18:03
by AbebeB
  • ይህ ሰውዬ የሚያቅራራው መጽሀፍ ቅዱስ የማይለውን ነው እኮ፡፡ ክብረ-ነገስት ወይም ቀረርቶ/ፍካሬ ማርያም የሚሉትን የጥንቆላ መጽሀፍ እያነበቡ እየመጡ ይቀባጥራሉ፡፡ አያሣዝኑም?
  • እንደኔ ያለ ተራ ሰው ይህን ቢጠይቅ ምን ይመልሣሉ?
    አማራን ያፈቀረ አግ/ር ካለ ኦሮሞንና ትግረሬን ለምን ይጠላል?

  • እግዚአብሔር ጥንቆላና ሰይጣንን የሚያመልኩትን እጠላለሉ ይላል፡፡ ይህን የሚያደርጉ በሁሉም ሕዝቦች ይኖራል ብለን እንቀበል፡፡
    ግን ነጻነትን የሚወደው እግ/ር ነጻ አድርጎ ፈጥሮን እያለ አማራ ካልገዛችሁ በማለት ሀሣቡን የሚቀይር አይመስለኝም፡፡ መጽፍ ቅዱስ ላይም የለም፡፡

  • መፅሀፍ ቅዱስ የሚያወራው ስለ ኩሽ (ኦሮሞ) ነው፡፡ እነርሱ (ሠፋሪዎቹ) አልተጠቀሱም፡፡
    አይገርምም የባለጌዎቹ ድፍረት?