Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በቀቀኖች ለምን እንደሚያሣዝኑኝ/ My thought about parrots in Ethio 360 in particular and settlers in general

Post by AbebeB » 17 Nov 2021, 15:30

በቀቀኖች ለምን እንደሚያሣዝኑኝ/ My thought about parrots in Ethio 360 in particular and settlers in general
  • ማርስ ላይ እየኖሩ ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሩ ይመስላሉ?

  • ተጨባጭ ሁኔታ አይገዳቸውም፣ ዓለም የሚያምንበት እውነታም ቢሆን የእነርሱን ጥቅም የሚነካ ከሆነ ሐሰት ነው ይሉታል፡፡ ከሁሉም ጋርና አንዳንዴ ከራሣቸውም ጋር አይጣጣሙም፡፡

  • በባዶው ሲጨሁ ያሳዝኑኛል፡፡ ግን ለእነርሱ ምርጥ የሥራ ዘርፍና መሬት አንቀጥቅጥ ምክንያት (cause) ነው፡፡

Post Reply