Page 1 of 1

እልልልልልል.... በ 3 አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ እየገሠገሡ ነው

Posted: 17 Nov 2021, 11:21
by Thomas H
不屈不挠的狮子










ኤርትራውያኖች የሠረቁትን ሁሉ ሹካ እና ማንኪያ ሳይቀር ተሸክመው ወደ ትግራይ እንዲመልሱት እናደርጋቸዋለን


Re: እልልልልልል.... በ 3 አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ እየገሠገሡ ነው

Posted: 17 Nov 2021, 11:27
by Abere
የትግራይ እናቶች ዋይታ ዋይ ዋይ

ባለተረኛ ዕድሉ ያነሰበት ትግሬ እንደ ዝንብ እየረገፈ ነው ይህ መርዶ። ለትግሬ እናቶች ማን በነገራቸው ልጆቻቸው እንደ ወጡ መቅረታቸውን።

Re: እልልልልልል.... በ 3 አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ እየገሠገሡ ነው

Posted: 17 Nov 2021, 14:21
by Thomas H

Re: እልልልልልል.... በ 3 አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ እየገሠገሡ ነው

Posted: 17 Nov 2021, 15:23
by Abere
ይኸ ፈርንጅ በህይወት አለ እንዴ? እኔ እኮ ምናልባት በአንዱ የገበሬ ሚሊሻ ወይም በአፋር ሚሌ ላይ የተማረከ መስሎኝ ነበር። በቃ ይህን ውሸት ይቀዳል:: የተረገመ ቀዳዳ ፈረንጅ የትግሬን እናቶችን ልጅ ዐልባ ያደረገ። ዘወር ብሎ እኮ ይህን ድንጋይ እራስ ህዝብ ብር እየተቀበልኩ እያስጨረስኩት ነኝ ይላል:: ደግሞ ውሸታቸውን የሚለፈልፉት ተሸንፈው እና አልቀው የዋሉ ዕለት ነው።