Page 1 of 1
ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 17 Nov 2021, 08:47
by Meleket
Halafi Mengedi wrote: ↑16 Nov 2021, 22:35
Tigray nation will be surrounded by Qimant, Beneshangule, Sudan, Bahri Tigray and Agew.
.. .. ..
ትግራይ ኩሕሎ ወናኒት - ጻዕዳ ባሕሪ!
https://en.wikipedia.org/wiki/Lake_Ashenge
Lake Hashenge (also ጻዕዳ ባሕሪ
Lake Hashange, Lake Hashengi) is a lake in the southern Tigray Region of Ethiopia. Located in the Ethiopian highlands at an elevation of 2409 meters, it has no outlet. According to the Statistical Abstract of Ethiopia for 1967/68, Lake Hashenge is five kilometers long and four wide, with a surface area of 20 square kilometers.
The British explorer Henry Salt, who notes that the Tigrinya name of the lake is Tsada Bahri ("White Sea") from the number of birds which cover its surface, records a local tradition that a large city once stood on the site of Hashenge, but "it was destroyed, in his displeasure, by the immediate hand of God."[1] The legend is vivid up to today. . .
ኢትዮጵያዉያን ይህንን ያዉቁ ኖሯልን? የትግራይ ባህሯ - ባሕሪ ትግራይ -“ጻዕዳ ባሕሪ” እንደሚባል፤ ነጭ ባህር ማለት ነው ትርጉሙ። ትግራዮች የሃሸንገ ሃይቅን (ኩሬን) “ጻዕዳ ባሕሪ” ብለዉታል!

ትግራዮች ካርታው ላይ 'ባህሩ' የሚፈስበትን ቦታ “ምፍሳስ ባሕሪ” ብለዉታል።
ሲጠቃለል
የኤርትራዉ ባህር - ቀይ ባሕር
የትግራዩ ባህር - ነጭ ባህር “ጻዕዳ ባሕሪ” https://en.wikipedia.org/wiki/Lake_Ashenge 
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 17 Nov 2021, 09:24
by Wedi
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 17 Nov 2021, 09:37
by Abere
ወደው አይስቁ ይባላል::
ደግሞ አሸንጌ ሀይቅን የትግራይ ክፍለ ሃገር ማን አደረገው? የወያኔ የህልም እንጀራ ነው። አሸንጌ ሀይቅ የወሎ እንጅ የትግሬ ምኑም አይደለም። እኛ ይህን የደናቁርት ወያኔዎ የዐባይ ትግራይ የቅዠት በሽታ እንለዋለን።አሸንጌ የወሎ አማራዎች አባታዊ እርስታቸው ነው።
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 17 Nov 2021, 10:06
by Meleket
ጉድ በል ጎንደር!
አሸንጌንም እንደ ኤርትራዋ ዓዲምሩግ፡ ትግርዮች “ዘለዉ ቁብ” ብለውባት ነው ለካ!
ልዩነቱ ኤርትራዉያን ትግራዮችን ከኤርትራዊዋ ዓዲምሩግ ጠራርገው አባረዋቸዋል።
የወሎ ኣማሮች ሆኑ ኣማሮች ባጠቃላይ ግን ከወሎዋ አሸንጌ ትግራዮችን እስከዛሬ ድረስ አላባረሯቸውም፤ ስለሆነም ትግራዮች ዓይናቸውን በጨው ታጥበው አሸንጌን “ጻዕዳ ባሕሪ” ብለው አጥምቀው ምስክር ጥሩ ሲባሉ እንግሊዛዊዉን Henry Salt ለመጥራት መሞከራቸው ነው!
ትግራይ ኵሕሎ - ጐይታ ጻዕዳ ባሕሪ! የሚባለውም ለካ በስርቆትና በጉራ ነው።
https://en.wikipedia.org/wiki/Lake_Ashenge
እንዝናናባቸው እንጂ በነ “ሰርቆ አያፍሬ”! 
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 17 Nov 2021, 10:14
by Wedi
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 21 Apr 2022, 09:55
by Meleket
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 21 Apr 2022, 11:41
by Abere
አቶ መለከት፥
ዳኛ ሲያዳለ ማየት ያሳዝናል። አሸንጌ ሀይቅ የትግራይ አይደለም። አሸንጌ ሀይቅ የወሎ ክፍለ ሀገር ነው። ትግራይ ክፍለሀገር ባህር ይሁን የተፈጥሮ ሀይቅ የለውም። እንድሁ በጉልበት የእኛ ነው የሚል ጉራ ነው።
Re: ትግራይን ባህር የላትም ያላት ማነው? አላት ባሕሪ ትግራይ - ጻዕዳ ባሕሪ!!
Posted: 23 Apr 2022, 03:00
by Meleket
ወዳጃችን Abere ዴግ ነዎት ወይ? እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እኮ በነሰርቆ አያፍሬ እየተዝናናንባቸው ነው!
እርስዎ ደግሞ እዚህ ላይ የተጻፈው https://en.wikipedia.org/wiki/Lake_Ashenge እንዲታረም ትውልድም እንዳያሳስት የበኩልዎን ጥረት ያድርጉ ከትግል አጋርዎቾ ጋር። መልካሙን ሁሉ ተመኘንለዎት ባሉበት!
Abere wrote: ↑21 Apr 2022, 11:41
አቶ መለከት፥
ዳኛ ሲያዳለ ማየት ያሳዝናል። አሸንጌ ሀይቅ የትግራይ አይደለም። አሸንጌ ሀይቅ የወሎ ክፍለ ሀገር ነው። ትግራይ ክፍለሀገር ባህር ይሁን የተፈጥሮ ሀይቅ የለውም። እንድሁ በጉልበት የእኛ ነው የሚል ጉራ ነው።