ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ የቅኝ ግዛት ት/ቤቶችን 1 ሳምንት ሰጣቸው! ልክ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ !!!
Posted: 17 Nov 2021, 03:27
ልብ በሉ 30 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህጻናትና ወጣት በየቀኑ ት/ ቤት ይሄዳል ! አላንዳች ኮሽታ ማትሪክ ፈተና ተሰጠ ! 91 እስከ 94% ትምህርት በትትክል እየሄደ ነው ! ከትግሬና ጥቂት ትግሬ ሽፍታ ከገባባቸው መንደሮች ሌላ ..
ያሜሪካና ባንዳዎች ቡድን ከ20 በላይ አለም አቀፍ ት/ቤት ተበለው የቅኝ ገዦች መሞላቀቂያ ወያኔ አዲስ አበባ ስለከበበ ትምህርት አንሰጥም ብለው ተማሪ ወደ ቤት ሰደዱ ። ጀግናው አዲሱ ሚኒስትር በአንድ ሳምንት ውስጥ ት/ ቤቶቹን መልሰው ካልከፈቱ መንግስት በኢትዮጵያ የማስተማር ፈቃዳቸውን እንደ ሚሰርዝ ብርሃኑ ነጋ አሳወቀን !!!