Page 1 of 1
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 16 Nov 2021, 15:35
by Horus
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 16 Nov 2021, 15:50
by Horus
በቅዠት፣ ምስልና ወሬ አማኙ የትግሬ ባንዳ የገባበት አሳርና መከራ
ይህን ጉድ ስሙ አዲሳባ, አዲስ ከተማ፣ አሜሪካን ግቢ ፣ መርካቶ እየጸዳች ነው
!!
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 16 Nov 2021, 16:05
by Horus
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 16 Nov 2021, 16:17
by Horus
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጎረቤቱ ያሉ የትግሬ ባንዳ ባንዳዎች እየለቀመ ነው! ይህን ስሙ
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 16 Nov 2021, 16:49
by Horus
5 ሚልዮን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ በተባበር በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር መዋጮ የኢትዮጵያ ብልጽግኛ ማስቀጠል እንችላለን !!
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 17 Nov 2021, 15:48
by Horus
በትግሬ ባንዳ ሆያ ሆዬና አላቅም ወረራ ኢትዮጵያዊያኖች ምን አተረፉ?
1 የአፍሪካ ነጻነት ተዋጊ መሆናቸው እንደ ገና አሳዩ
2 ላለፉት 50 አመታት ያልታየ አዲስ አይነት በጣም ጥልቅ፣ ሰፊ፣ በንቃተ ህሊና የሚነዳ ብሄራዊ አንድነት ገነቡ
3 አዲስ የአገር ግምባታ ኔሽን ቢልዲንግ ጀመሩ
4 እያንዳንዱ ዜጋ ያገር ወታደርና ጠባቂ ሆነ
5 በ80 ሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት በኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነደደ!
6 ኢትዮጵያዊያን በውጭ እርዳታ አይሆን እርስበርስ መረዳዳት ዋና ባህል አደረጉ
7 ለመጀምሪያ ግዜ በ65 አመት ውስጥ ሕዝብና መንግስት አንድ ሃይል ሆነው ቆሙ
8 የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አንዱ ግዙፉ የኢትዮጵያ እድገት ምሰሶ ሆኖ ወጣ
.................
.................
Re: እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል!
Posted: 17 Nov 2021, 16:02
by Horus