Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ስለ ድፍረቴ ይቅርታ! ለወያኔ ቀውስ ኢትዮዽያን የዳረጋት:- 1) የትግሬ ከሃዲነት 2) የአማራ ሆዳምነት 3) የኦሮሞ ጅልነት

Post by Abere » 16 Nov 2021, 14:59

ስለ ድፍረቴ ይቅርታ! ለወያኔ ቀውስ ኢትዮዽያን የዳረጋት:- 1) የትግሬ ከሃዲነት 2) የአማራ ሆዳምነት 3) የኦሮሞ ጅልነት

ምክንያት:-
___ትግሬ በፍጹም ኢትዮጵያዊ ስሜት በልቡ ውስጥ የለም ለእራሱ ጥቅም ስትሆን ብቻ ነው። ወይ ታሪክ ዋሽቷል አልያም ትውልድ ተበላሽቷል። ከጅ ነው ትግሬ::
__አማራ ውስጥ በሁለት ቢላዎ ለመብላት የሚፈልጉ ሆድ አድሮች አሉ። የጎጠኛው ወያኔ መንግስት ዕድሜ ያስቀጠሉ ሌላው አማራ ላይ ተረግጠው ይዘ የግፍ ዘመን እንድረዝም የሚያደርጉ። በልተው አይጠግቡም። ብር እንጅ ሰው ዘመዳቸው ያልሆነ።ሆዳም ሰው ደግሞ ክብር አያውቅም የአማራንም የኢትዮዽያዊያንንም ክብር ያስነኩ።

__በርካታ ኦሮሞዎች ተላላ እና አርቀው ማሰብ የተሳናቸው ወያኔ ስለሰበካቸው ብቻ ተጨቁነናል ብለው በሜዳ ላይ የሚያስቡ።የድንጋይ አሻንጉሊት አቁሞ የበደላችሁ ይህ ነው ቢባሉ አገር የሚያፈርሱ አሉ። ኦሮሞ በተለይ ለ30 ዓመታት ኢትዮዽያን ያስጠቃ ህዝብ ነው - በጅምላ ማለቴ ግን አይደለም። የገዛ ቤቱን ኢትዮዽያን ላፍርስ የሚል ምን ይባላል። የመንጋ ባህርይ የሞኞች ነው። ግን እኔ ስለ ኢትዮዽያን ከትግሬ ይበልጥ በኦሮሞ እወራረዳልሁ::

የእነዚህ ሦስቱ ይስብዕና በሽታ እስካልዳነ ድረስ ንጹሃን ገና ዋጋ ይከፍላሉ።