-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47701
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ሰበር የድል ዜና | ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ድል በ4 ግንባሮች
The delusional Agame! There is no alternative, Dr. Debrezion (the Crocodile) and other collaborators are now living on borrowed time hiding in Mekele but the message is quite loud and clear – surrender or they will be shot like Seyoum and Abay. Is that true, the leftover TPLF's leaders are having cancer parallel to the mental problems?
Re: ሰበር የድል ዜና | ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ድል በ4 ግንባሮች
የወፍራም ውሸት ፍሪዳ ተጋብዛችኋል። ዋጋ አውጡብኝ የማይለው ውሸት ይቸበቸባል በወያኔዎች የወሬ መደብር።
/_________ሀቁን ግን የሚከተለው ነው________/
ወደ አጣዬና ሰንበቴ በሰው ብዛት ተክተልትሎ ሊገባ የነበረው የህወሓት ታጣቂ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። አየር ሀይል ጥቃት ፈጽሟል በጥቃቱ እንደ መንጋ ተንጋግቶና ተጭኖ ይመጣ የነበረው የህወሓት ሀይል አፈር ከዱቄት ተቀላቅሏል።
ወደ ከሚሴ የገባውና ወደ ሸዋ ወረዳዎች ለመግባት የጣረው የጠላት ኃይል በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ በሚሊሻና ፋኖ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ይገኛል።ሰንበቴ አካባቢ የገባው የትግሬ ወራሪ ኃይል በአየር ኃይል ድብደባ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። በአካባቢው የጠላት ኃይል ካምፖች፣ ሎጅስቲኮችና በአስራ አምስት በላይ መኪና ሲጓጓዝ የነበረ የጠላት ጦር በአየር ኃይል ዶግ አመድ ሆኗል።
በአየር ኃይል ድብደባ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የተበተነውና ወደ ሸዋ ወረዳዎች ለመግባት ጥረት እያደረገ ያለው ጠላት በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዪ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ እየተቀጣ ይገኛል።
በተመሳሳይ ዜና በኮምቦልቻና ከሚሴ መካከል ሸክላ የተባለ ቦታ የነበረውን የጠላት ኃይል ሕዝቡ በደፈጣ መንቀሳቀሻ ሲያሳጣው በማጭበርበር ለማለፍ ጥረት አድርጓል። በድምፅ ማጎያ “ከመንግስት ጋር ስለተስማማን አሳልፉን” በሚል የማጭበርበሪያ ቅስቀሳ አድርጎ በ30 መኪና የተጫነ የጠላት ኃይል ወደ ኮምቦልቻ መስመር ማለፉ ታውቋል። “ከመንግስት ጋር ተስማምተናልና አሳልፉን” በሚል ቅስቀሳ ለማምለጥ የሞከረ ሌላ በ12 መኪና ሲጓጓዝ የነበረ የጠላት ኃይል በአየር ኃይሉ ጥቃት ደርሶበታል።
በመከላከያ ሰራዊቱ፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ በሚሊሻና ፋኖው እየተመታ ያለው የጠላት ኃይል ወደኋላ ለማፈግፈግና ተለዋጭ ቦታዎችን ለመያዝ ሕዝብን በማወናበድ ላይ ቢሆንም ጥምር ሰራዊቱ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰበት ይገኛል።
ምንጭ: Mereja.com, Konjit Sitotaw , November 16, 2021