የኢትዮጵያዊያን አገር አቀፍና አለም አቀፍ ሕዝባዊ ጦርነት !!
Posted: 16 Nov 2021, 10:13
እንከን የለሹ የኢትዮጵያ ዘር ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ካለም አትናፍ እስካጽናፍ ከመንድር ጥበቃ እስከ ግዙፍ ጦርነት ፣ ከኢኮኖሚ እስከ ጸሎት !! እንደ አንድ ሰው፣ እንደ አንድ ድርጅት እንደ ማዕበል ተነስተዋል ! ኢትዮጵያን መውደድ ወይ መጥላት ይቻላል፣ ኢትዮጵያን ማሸነፍ በፍጹም አይቻልም! በቃ !!!