ለትግራይ ችግር ብቸኛው መፍትሄ ሽማግሌ ሳይሆን እራሱ የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው። በሽታው የትግራይ ሁኖ እያለ ሌሎች ለምን በሽታውን ይጋራሉ? ማንም የትግሬን ህዝብ የበደለውም የለም
Posted: 16 Nov 2021, 09:59
ለትግራይ ችግር ብቸኛው መፍትሄ ሽማግሌ ሳይሆን እራሱ የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው። በሽታው የትግራይ ሁኖ እያለ ሌሎች ለምን በሽታውን ይጋራሉ? ማንም የትግሬን ህዝብ የበደለውም የለም ከወያኔ በስተቀር። የትግራይ ሁከት አልሰለቻችሁም? የትግራይ በሽታ ለሌሎች ለማዛመት መሞከር እራሱ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው። ለምን የትግራይ ህዝብ ወያኔ የሚባል ህመም ፈጠሩ የራሳቸው ችግር ነው። ትግሬ በዐፄወቹ ዘመን ይሁን በደርግ በድፍን ኢትዮዽያ ተንሸራሽረው ያለምንም አድልዎ እና መገለል በሰላም ኑረዋል፣ሃብት አፍርተዋል ፤ተጋብተዋል ተዋልደዋል። ግን ይህን አንፈልግም የጎሳ ቅራቅንቦ አምጥተው እራሳቸው ተበጥብጠው ሌሎች ሰላማዊ ኢትዮዽያዊያን እንድታወኩ አድርገዋል - በተለይ አንዳንዶቹን እንደ ኦሮሞ ያሉትን ናላቸውን አዙረውት ምን እንደሚሆኑ እና እንደሚፈልጉ እስኪጠፋቸው ደርሰዋል። ይህ ሁሉ በራሱ በትግሬ ምክንያት ነው።ኢትዮዽያዊ ናችሁ ስንላቸው አይደለንም ብለው የቻይና ቁራጭ ቀይ ጨርቅ አንጠልጥለው በዓለም ዙርያ ይንከባለሉ፤እሽ ካልችሁ ኢትዮዽያዊ አይደላችሁም ስንላቸው እኛ ኢትዮዽያዊ ካልሆን እናንተም አይደላችሁም ይሉናል። ታድያ ይህ ችግር የትግሬ ብቻ እኮ ነው ምንም ሽማግሌ አያስፈልገውም። ትግሬ እራሱ በራሱ ይታረቅ። ለማንኛውም ትግሬዎች ልጆቻችሁን ወሎ ውስጥ አታስጨርሱ::