Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አሸባሪው ትህነግና ሚሌ! የ 21ኛው ክፍለ ዘመን እልቂት!!!!

Post by Assegid S. » 16 Nov 2021, 16:39

ሚሌን ሳስብ ሰማያዊቷ አርያም ትዝ አለችኝ። ህወሃት እንደ ገነት የራቃት ከተማ። መቼም ከመፅሐፉ አንድም ቃል የጨመረ ወይንም የቀነሰ ፍፄሜው የከፋ ይሆናል ይላል እንጂ "ሀብታም ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ይልቅ፥ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀለዋል" የሚለው የክርስቶስ ምሳሌ "ሀብታም ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ይልቅ፥ ህወሃት ሚሌን ቢቆጣጠር ይቀለዋል" በሚለው ሐረግ ይተካ ነበር።

Post Reply