Re: የባንዳው ኮክሮች በረሮች አንድ ባንድ እየተለቀሙ ነው! ጽዳት! ጽዳት! ጽዳት !!
“ተስቦ” የት ደረሰ? “ጽዳት” ዘመቻዉስ እንዴት ነው?
ነግሬሽ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ፣
“ፈንግሉ” ይገልሻል “ጽዳት” ከዘገዬ!
ይህን የነገርኩሽ በኣምቦ ኣስመስዬ፣
እንድትወስኝ ነበር፡ ትሰሚያለሽ ብዬ።
ነግሬሽ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ፣
“ፈንግሉ” ይገልሻል “ጽዳት” ከዘገዬ!
ይህን የነገርኩሽ በኣምቦ ኣስመስዬ፣
እንድትወስኝ ነበር፡ ትሰሚያለሽ ብዬ።
Meleket wrote: ↑04 Mar 2018, 03:03“አምቦ፣
አንቺ የደም ገንቦ”፣
ከወዲያኛው መንደር የመጣው ተስቦ፣
ፍልቅልቅ ቀየሽን በጭካኔ ከቦ፣
ስንት ንጹሓንን ማገደ ጠራርቦ።
ለሰሚ ሚገርመው በጣም የሚያስደስተው፣
ያ ሁሉ ወገንሽ እጁን ያጣመረው፣
ያ ሁሉ ወገንሽ ደምሽ ያቆራኘው፣
ነግ በኔ በማለት ችግርሽን ሊጋራው፣
ያን ክፉ ተስቦ ድራሹን ሊያጠፋው፣
እነሆ ጀምሯል ትግሉ ተፏፉሟል፣
ማን ምን እንደሆነ ሜዳው ላይ ይታያል።
ሚሊዮኑ ወገንሽ ነግ በኔ ካላለ፣
ፈውስ መፈለግ ላይ አንቺን ካልመሰለ፣
በጽዳት ዘመቻ ካንቺ ጋር ካልዋለ፣
ተስቦው ቀስ በቀስ ሁሉን ያጋድመዋል እየፈነገለ።
ስለዚ ወገኔ እየተስተዋለ፣
ለመብትህ መቆም ነው አሁን ግዜ ሳለ።
Re: የባንዳው ኮክሮች በረሮች አንድ ባንድ እየተለቀሙ ነው! ጽዳት! ጽዳት! ጽዳት !!
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ እንላለንyaballo wrote: ↑16 Nov 2021, 04:13. . .
የሚገርመው የአማራ ልሂቃኖች ትናንት ማታ .."አዳነች አቤቤን" .. ጀግኒት ሲል አድሯል። ትግራይን ይገነጥልና በነጋታው ጀበና የሚያክለውን እስከ ዳህላክ ደሴት የሚደርሰውን የጥንቱን የኢትዮጵያ ካርታ ተሸክሞ የሚዞረውም የአማራ ልሂቅና ተከታዮቻቸው ናቸው።
ግርም ይለኛልከትግራይ ክልል ድንጋይ ብቻ ነው የሚቀርብን ይላሉ።ከእነሱ ክልል የሚቀርብንን ግን አይነግሩንም። ምክንያቱም የችግሮቹ ምንጭ ሁሉም እነሱ ክልል ውስጥ ስለሚገኝ ነው።
የ3000 ሺህ አመት ታሪክ የአክሱም ስልጣኔ ባለቤት ይልና ይፎክራል። ታላቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ብሎ በየ ሬዲዮው ይሸልላል.. ነገር ግን የ3000 አመታት የታሪክ ካስማ የሆነችውን ትግራይ ከፈለገች ትገንጠል ይላል
.. ትግራይ ከተገነጠለች አሜክስ [weixos] የጦርነት ታሪክ ብቻ እንደሚኖረው ረስቶታል
![]()
የአማራ ልሂቅ ከእውነት ጋር ሳይታረቅ ወደ መቃብር ይወርዳል ያለው ጌታቸው ረዳ እውነቱን ነው !! እኔ ደግሞ እላለሁ ...
እነዚህ ሰዎች ከእውነት ጋር ብቻ ሳይሆን ከአለምም ከሳይንስ ጋርም ተጣልተዋል።
ይህቺ የላይኛዋ ኣገላለጽ "ከነሱ ክልል ብዙ ነገር ስለሚቀርብን እምብዬው አንገነጠልም" ማለት ትመስላለች!
ራስን መቻልና መገንጠል ልብ ይጠይቃል።