ትርፍ ኣንጀት ተቆርጦ ይጣላል!!!!
Posted: 15 Nov 2021, 15:35
ትርፍ ኣንጀት ተቆርጦ ይጣላል እንጂ፡ ሳንባና ኩላኪት ካልወደመ ማለት ለምን ኣስፈለገ፧ ትግራይ ለኢትዮጵያ ትርፍ ኣንጀት መሆንዋ፡ በኢትዮጵያውያን ዘንድ እየተነገረ ነው። ሆኖም ግን፣ ለ27 ዓመታት የኢትዮጵያን ህዝብ የጨኮንከው ሂሳብ ካላወራረድክ፡ ትርፍ ኣንጀት ነኝ ብለህ መጣልህ ተቀብለህ መዴህ ኣይቻልም። ትቀበራልህ።!!