አብይ ከኦነሠ ጋር እደራደራለሁ ለማለት 50 ኪሜ ቀርቶታል ተባለ፡፡ ይህ የተወሰደው አንድ የሀሻ በቀቀን በ 360 ላይ ከተናገረው አባባል ውስጥ ነው፡፡
Posted: 15 Nov 2021, 14:10
- አብይ ከኦነሠ ጋር እደራደራለሁ ለማለት 50 ኪሜ ቀርቶታል ተባለ፡፡ ይህ የተወሰደው አንድ የሀሻ በቀቀን በ 360 ላይ ከተናገረው አባባል ውስጥ ነው፡፡
- ሀብታሙ ኤየሉ ባለው መሠረት ከሆነ ኦነሠ ሰንበቴ ስለገባና ሸዋ ሮቢት ሊደርስ 50 ኪሜ ስለቀረው፣ የበቀቀኑ ወሬ ልክ ከሆነ አብይ ልደራደር ድምጡን ከሰሞኑ ያሰማናል ማለት ነው፡፡