Page 1 of 1

አማሮች ብቻ እልል በሉ! ሰንባቴ (በተለምዶ አማራ ክልል በሚባለው ውስጥ የታሠረች ከተማ ነበረች) የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን በዚህ መልኩ ተቀብላለች፡፡ አሹ ወላይታ!

Posted: 15 Nov 2021, 13:04
by AbebeB
አማሮች ብቻ እልል በሉ! ሰንባቴ (በተለምዶ አማራ ክልል በሚባለው ውስጥ የታሠረች ከተማ ነበረች) የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን በዚህ መልኩ ተቀብላለች፡፡ አሹ ወላይታ!

:lol: :lol: :roll: :lol: :lol:

Re: አማሮች ብቻ እልል በሉ! ሰንባቴ (በተለምዶ አማራ ክልል በሚባለው ውስጥ የታሠረች ከተማ ነበረች) የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን በዚህ መልኩ ተቀብላለች፡፡ አሹ ወላይታ!

Posted: 15 Nov 2021, 13:34
by AbebeB
እኔምለው፣ ሀብታሙ አያሌው ሌላ ኮት ላይገዛ እኮ ነው፡፡ ከእንግዲህ በዩቲዩብ ተዋግተን ሰንበቴን እናስመልሣለንና ገንዘብ አዋጡ አይቻልምና፡፡

Re: አማሮች ብቻ እልል በሉ! ሰንባቴ (በተለምዶ አማራ ክልል በሚባለው ውስጥ የታሠረች ከተማ ነበረች) የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን በዚህ መልኩ ተቀብላለች፡፡ አሹ ወላይታ!

Posted: 15 Nov 2021, 13:49
by AbebeB
This are the ones tormenting the incumbent colonial regime of Amhara and their settler elites.