Page 1 of 1
Ghana Presidents Grave warning to Africa on How dangerous Western Media is to the Continent
Posted: 15 Nov 2021, 12:38
by ZEMEN
Re: Ghana Presidents Grave warning to Africa on How dangerous Western Media is to the Continent
Posted: 15 Nov 2021, 13:02
by sarcasm
የትኛው ጥቅም 
... ኢህአዴግና ብልፅግና ምንና ምን ??
ከሀበሻ የፖለቲካ አመለካከት የሚገርመኝ
ከአለምአቀፉ ማህበረሰብ ጋር መጋጨት የሀገር ወዳድነት ወይም ጥቅምን አሳልፎ ያለመስጠት ተምሳሌት ተደርጎ ይወሰዳል። ይህ ጭፍን አመለካከት ሀበሻ ከጥንት ጀምሮ ይዞት የመጣው የፖለቲካ ብሂል ነው።
ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር መጋጨት እንደ ጀግንነት ይወሰዳል .. አሜሪካንን ጉድ አደረጋት ተብሎ መሪው ይደነቃል። በስሙ ስለት ይገባለታል። አይዞህ ግፋ ቀጥል ... ይባላል።
በእርግጥ አለም የምታራምደው
የጥቅም ፖለቲካን ነው።
ኢትዮጵያ በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ከምዕራባውያን ጋር የጥቅም ተቋዳሽ ነበረች። በአፍሪካ ቀንድ በደህንነት በፀጥታ ጉዳዮች ላይ በጋራ ይሰሩ ነበር። ቀጠናውን አሜሪካንና ምዕራባውያን በሚፈልጉት መልኩ ትዘውረው ነበር።
ኢኮኖሚን አስመልክቶ ኢህአዴግ ያራመደው አቋም ለምዕራባውያን ምቹ አልነበረም። የመንግስት ተሳትፎ በኢኮኖሚ ላይ መኖር ከሀያላኑ ጋር የቅራኔ ምንጭ ነበር። በኢኮኖሚ ጉዳዮች ኢህአዴግና ምዕራባውያን በአጠቃላይ ሆድና ጀርባ ነበሩ።
በዘመነ ኢህአዴግ በሌሎች በፖለቲካ በማህበራዊ .. በአህጉራዊ በአለምአቀፋዊው ጉዳዮች ላይ
ሰጥቶ በመቀበል መርህ አንፃራዊ ጥሩ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ከአለም ሀገራት ጋር ነበረን።
በዘመነ አብይ የተለየ ጥቅም የሚባለው ምንድነው ?? .... በጂኦፖለቲካ በኢኮኖሚ ጉዳዮች በፖለቲካ ርዕዮት .. በሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም ወይስ .. በህዳሴው ግድብ ??
ኢኮኖሚዋ ዜሮ የገባች ሀገር .. ውስጣዊ የፖለቲካ ትኩሳቷ ወደ እርስ በርስ ጦርነት የተቀየረባት .. ወታደራዊ ሀይሏ የተንኮታኮተባት ሀገር .. በአፍሪካ ቀንድ የነበራትን ሃያልነት ያጣች ሀገር ..
ወዘተ በእጅግ ብዙ ቀውሶች ውስጥ ያለች ሀገር የምዕራባውያን የተለየ ትኩረት የተደረገባት ወይም ጫና የበዛባት ምክንያት በእርግጥም ግራ ያጋባል

..!!
ኢህአዴግ በኢኮኖሚ ጉዳዮች እድሜ ልኩን የውጭ ጫና ነበረበት። ነገር ግን አንድም ቀን ሲያለቃቅስ ታይቶም አይታወቅም። አረ ስለጉዳዩ ድምፅ እራሱ አይሰማም ነበር።
ኢህአዴግ የህዳሴው ግድብን ሲጀምር በትከሻው እጅግ ብዙ ጫናዎችን ተቋቁሞ ነበር። በወታደራዊ ስጋት አንፃር የታጀበ ነበር ስጋቱ። ነገር ግን ይህንን ሁሉ ጫናዎች አንድም የጩኸት ድምፅ ሳያሰማ ተቋቁሞት ግድቡን አስጀምሮታል።
አብይ አህመድ በቀጠናው ጥቅም አስከባሪ የነበረውን የወታደራዊ ሀይልን በሀገር ውስጥ ጦርነት ማግዶ .. የህዳሴ ግድብ ድርድርን እነሱ በሚፈልጉት መልኩ እየተደራደረ ..
ኢኮኖሚውን ከመንግሥት እጅ አውጥቶ ለግል ሴክተር ለመሸጥ እንቅስቃሴ ጀምሮ ወይም በምዕራባውያን አይን የተቃኘ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለመተግበር ተፍተፍ እያለ .... የውጭ ጫናዎች አሉብኝ ሲል ያስቀሃል ..
ባሻዬ ጫናው የመጣው ፖለቲካ ዲፕሎማሲ ምን እንደሆነ በማያውቁ ደብተራዎች ቤተመንግስቱን በመሞላቱ ነው። አንድን ህዝብ መጨፍጨፍ መብታችን ነው ብለው በሚያስቡ ደመኛ ሰዎች ሀገሪቷ በመመራቷ ነው።
ባሻዬ ጫናው የመጣው መነጋገር መደራደር በማይችሉ መሃይሞች ምክንያት የመጣ ነው። ከአለምአቀፉ ማህበረሰብ ጋር እንዴት ተግባብቶ መስራት እንደሚቻል በማያውቁ ሰዎች በመሞላቱ ነው።
በዲፕሎማሲ መድረክ እኔ ብቻ ነኝ ትክክል ብለው በሚያምኑ ተረታ ተረቶችን ለቅመው በሚያወሩ ..
ዘራፍ አረ ጎራው በሚሉ ፎክሮ አደሮች ሀገሪቷ በመመራቷ ነው።
የአብይ አህመዷ ኢትዮጵያ በዚህ ሰአት አይደለም የሚሰጥ ጥቅም ሊኖራት ቀርቶ የሚበላ ምግብ እንኳን የሌላት ሀገር ናት ... ባሻዬ ይኸው ነው !!
Finfinne Times
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1731586155
Re: Ghana Presidents Grave warning to Africa on How dangerous Western Media is to the Continent
Posted: 15 Nov 2021, 14:11
by ZEMEN
sarcasm wrote: ↑15 Nov 2021, 13:02

You are reflecting the same symptoms and the exact disease of Tigryans. You think the white man is your friend and will guard your well being. You are a slave to them. you are dumb monkey to them. you are a speaking robot to them. Do you think the US cares about TPLF and the people of Tigray? There are three major enemies of the people Tigray;
1) The united states of America
2) TMH and the diaspora Tigryans
3) Of course the old, the stupid, the greedy, the corrupted and the disgraced TPLF leaders.
Just wait till you hear the whole truth.
Re: Ghana Presidents Grave warning to Africa on How dangerous Western Media is to the Continent
Posted: 15 Nov 2021, 14:22
by Horus
The Man said 'The Traitor is worse than the enemy"! ያ ማለት ደሞ የትግሬ ባንዳ ነው !
Re: Ghana Presidents Grave warning to Africa on How dangerous Western Media is to the Continent
Posted: 15 Nov 2021, 14:53
by DefendTheTruth
I think the title should pay homage to the deceased person, he is the former president and has also passed away by now, RIP.
I had the opportunity to attend a meeting (conference) where he was a guest speaker before many years. He left me with a lasting impression that he is a true son of Africa, who lived through all that we are living through now as Ethiopians.
Jerry Rawlings was a prominent Pan Africanist, and the whole of his speech was about highlighting the need towards that end for Africans.
The sooner the Africans start to listen to his and other similar minded personalities' message, the better it will be for Africa.
Re: Ghana Presidents Grave warning to Africa on How dangerous Western Media is to the Continent
Posted: 15 Nov 2021, 15:12
by DefendTheTruth
Compare what former Ghanaian President, Jerry John Rawlings, said about a traitor and what our own traitor, Debretsiyon Gebremesekel, said in the following video, exposing his true nature and thinking pattern to his audiences (carefully listen to what he has to say at around 1min 10 second into the video).
Mr. Rawlings said "the traitor is worse than the enemy" for a nation like that of ours, in the above video.
The organically traitor Debretsiyon said in the following video, we have to agree on those "foreigners who are going to take part in a what he called "transitional government"", be it wittingly or unwittingly, exposing his true nature and way of thinking.
The difference is vivid, in any case.