Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15450
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<<የትግሬ ገዥ እና የኦሮሞው ንጉስ ጦርነት>> ታሪክ በዚህ መልኩ ፅፎት ያልፋል።

Post by Abere » 15 Nov 2021, 11:24

<<የትግሬ ገዥ እና የኦሮሞው ንጉስ ጦርነት>> ታሪክ በዚህ መልኩ ፅፎት ያልፋል።ዐብይ ፆም ገብቶ አይጥ አልበላም ያለ ኦሮሞ በመጨረሻ ዐይጦቹ በታሪክ መዝገብ ላይ ለመጫጫር የሚፈልጉት ሀቅ ግን ይህ ነው በአንድ ወቅት የኦሮሞ ንጉስ ከትግሬ ገዥ ጋር ጦርነት ተዋግቶ የትግሬው ገዥ የኦሮሞውን ንጉስ በማሸነፍ አልጋ ያዛ ይሉታል። ከዚያ በኋላ ኬኛ ምና ምን የሚባል ጭፈራ ይጠፋን የሞሰብ ወስከባ እፊያ ተሼክሞ እምባዙሪት በሚጨፍር ይተካል ማለት ነው። እንድህ ነው ንፍጣሚት የሰው ባል ሲቀማ ይባላል።