Page 1 of 1
አላማጣ! አላማጣ! ኮረም! ኮረም! መቀሌ ወራጅ አለ!! ወራጅ!! ወራጅ!! ኧረ ሂሣብ ይቀራል!!
Posted: 15 Nov 2021, 10:57
by Abere
አላማጣ! አላማጣ! ኮረም! ኮረም! መቀሌ ወራጅ አለ!! ወራጅ!! ወራጅ!! ኧረ ሂሣብ ይቀራል!!ወይ ጉድ አይጥ አልበላም ያለው ድመት ዐብይ አህመድ ቢተዋቸውም አይጦቹ በተፈጥሮው አርበኛው አማራ አንድ በአንድ በየኮሪደሩ ተለቅመው እየተንጫጩ ነው። ሲጨፍሩበት የነበረው ጉድጓዳቸው በመደፈን ላይ ነው። ተንኮለኛ አይጠ መጎጦች ናቸው። በአንድ በኩል ኣአማራን እየተዋጋን ነን ይሉና በሌላ በኩል ደግሞ ጦርነታችን የኦሮሞውን መንግስት ወይም ጠቅላይ ሚንስትር አውርደን የትግሬ የበላይ መንግስት መመስረት ነው ይሉሃል። በሌላ ቋንቋ ቢሳካላቸው ኑሮ ትግሬ የኦሮሞውን ንጉስ ዐብይ አህመድን በማሸነፍ የትግሬ ንጉስ ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ዙፋን ላይ ወጣ ለማለት ነው። ትግሬ እንኳህ ይህን ያህል በለስ ቢቀናው በትንሹ የሚጮህ ኪርኪራ ወይም አታሞ። ችግሩ ወድህ ሆነ እንጅ የዐይጦቹን ደመ ነፍሳዊ ባህርይ የሚያውቀው የተፈጥሮው ዐርበኛ ህዝብ ጉሮሮቸውን ይዞ እየለቀማቸው ነው። ግን የዐይጦቹ ጩኸት አይጣል ነው ከገብሱ ጎተራ ገባን ከጤፉ ጎተራ ገባን ከዚያም ከሽንብራው ከአተሩ ወዘተ ወዘተ ይላሉ እዛው በላች እዛው ቀረች ሁነው እያሉ። ብዙ እናት ዐይጦች ግን ግልገል ዐይጦቹ ይመጣሉ ብለው በተስፋ ይጠብቃሉ። ምስኪን ትግሬ

Re: አላማጣ! አላማጣ! ኮረም! ኮረም! መቀሌ ወራጅ አለ!! ወራጅ!! ወራጅ!! ኧረ ሂሣብ ይቀራል!!
Posted: 15 Nov 2021, 11:50
by Abere
የሰሜን ወሎ ዐርበኞች እራሳቸውን ያስከበሩ የአማራ መከላከያ ኃይል ናቸው።ሻጥር እና የጥይት አረር ያላሸናፋቸው። ድጋፋችን ሊለያችው አይገባም። የመሳሪያ እና የመሰሪነት ብልጫ ተወስዶባቸው ግን ድል ያደረጉ ለሌላው የኢትዮዽያ ክፍል አርዐያ ናቸው። ትግልህ በእውነት አለት ላይ ከቆመ ተራራ የሚያህል ውሸት ይዞ የሚታገልህን በሰይፍ ትጣለዋለህ።
Re: አላማጣ! አላማጣ! ኮረም! ኮረም! መቀሌ ወራጅ አለ!! ወራጅ!! ወራጅ!! ኧረ ሂሣብ ይቀራል!!
Posted: 15 Nov 2021, 14:05
by Za-Ilmaknun
The Fano fight has very clear objectives and free from saboteurs. As such, TPLF is paying a heavy price and for the most part surrendering and avoiding direct engagement. Now that the people are not depending on the Gov't forces to ensure their security, they have taken the fight to the enemy's den and making every inch of the land it invaded its disgraced burial ground. They are exchanging their guns for "Qemis"