እሳት በሰው እጅ መጨበጥ ቀላል ነው
Posted: 15 Nov 2021, 10:13
"ወታደር አልነበርኩም መተኮስም አልችልም። ሀገሬ የምትመድበኝ ቦታ ቁስለኛ ማንሳትም ቢሆን እሞክራለሁ። የልጆች አባት መሆኔን አትርሱ። ሔጄ እንዳልዋጋ ሊፈቅዱልኝ አልቻሉም።" ~ ታማኝ በየነ
-
ከአሜሪካ በንዴት ደም ስሩ ተገታትሮ ላይቭ ሲያወራ ላየው ነገ ግንባር ላይ አሰልፉኝ የሚል ይመስል ነበር። የጎፈንድሚ ትወናዋን መቼም ተክኖባታል። በሱ ቅስቀሳ የሚማገዱትስ ልጆች የሏቸውም? ታሪኩ (ዲሽታ ጊና) ጦርነት ይብቃን ሲል በእንብርክክ ሄደህ ይቅርታ ካልጠየክ ተባለ። እሺ ተዋጉ ሲባል ልጄ ከለከለኝ። እሳት በሰው እጅ መጨበጥ ቀላል ነው።
https://www.facebook.com/FINFINNEINTERC ... 3926515424