የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝብ የሪፈረንደም ወግ
Posted: 15 Nov 2021, 08:47
የ"ኢትዮጵያ ህዝቦች" የራሳችንን ዕድል በራሳችን እንወስናለን “ህገመንግስታዊ” መብታችን ነው ኣሉና፡ ሁሉም በየፊናቸው ህዝበ ውሳኔ አካሄዱ። ውጤቱን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ይዘነዋል።
በድምጽ ቆጠራው ስህተት ተፈጽሟል የሚል ኣካል ካለ፡ ባስቸኳይ እንዲያመለክት እናሳስባለን።
የአማራ ህዝብ ተጠየቀ እንዲህ መለሰ፦
አማርያ =1 %
ኣማጵያ = 4 %
ኢትዮጵያ = 95 %
የኦሮሞ ህዝብ ተጠየቀ እንዲህም መለሰ፦
ኢትዮጵያ = 25 %
ኦሮምያ = 25 %
ኦሮጵያ = 49 %
በቅጡ ያልተደመጠ ድምጽ = 1%
ሱማሌ ክልል ህዝብ ተጠየቀ
ሱማሌያ = 3 %
ኢትዮጵያ = 97 %
ከብሄር ብሄረሰቦች የ“ወዘተ” ብሄር ህዝብ ተጠየቀ፡ እንዲህም መለሰ፦
ወዘተያ (ብሄርያ) = 15 %
ኢትዮጵያ = 75 %
የትግራይ ህዝብ ተጠየቀ ትግራይ ወይ (ጦቢያ)ኢትዮጵያ በማለትም እንዲህ መለሰ፦
ኢትዮጵያ = 5 %
ትግራይ = 45 %
ጦግራይ = 50 %
ዓፋር ህዝብ ተጠየቀ እንዲህም መለሰ፦
ዓፋርያ = 1 %
ዓፋጵያ = 1 %
ኢትዮጵያ = 98 %
የጦብያ ህዝብን የድምጽ ቆጠራ በዚህ ቋጭተን ወደ ኤርትራ ህዝብ የድምጽ ቆጠራ ስናቀና፡
የኤርትራ ህዝብም በበኩሉ ተጠየቀ፡ በማያሻማና በማያወላዳ መልኩ እንዲህ ደገመ፦
ኢትዮጵያ = 0.01 %
ኤርጵያ = 0.01 %
ኤርዳን = 0.01 %
ኤርትራ = 99.97 %
በምናባዊው የ“ሪፈረንደም” ውጤት ተዝናንተን እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን!