Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ቡራዩን ተቆጣጠረ ተባለ፡፡ አብይ አህመድ ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የሚፈልግ ከሆነ ሥልጣን ኦነግና ኦፈኮ ያስረክብ፡፡ አበቃ!

Post by AbebeB » 14 Nov 2021, 23:29

  • የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ቡራዩን ተቆጣጠረ ተባለ፡፡

  • መንግስቱ ኃ/ማርያም በ1991 ለህወሀት ሥልጣን ሰጥቶ መፈርጠጥ መምረጡን በኃላ ላይ መንጌ በቃል መጠየቅ መናገሩ የሚታወስ ነው፡፡

  • አብይ አህመድ ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የሚፈልግ ከሆነ ሥልጣን ኦነግና ኦፈኮ ያስረክብ፡፡ አበቃ!