Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የአሸባሪው ትህነግ ውድቀት!!!!

Posted: 14 Nov 2021, 21:12
by Ejersa
ከህወሀት እጅ የተነጠቁ አከባቢዎች የተወሰኑት ስማቸው እየተነሳ ነው። በትልልቅ ከተሞች የመልቀምና የመጠራረግ ስራዎች ስለሚቀሩ ስማቸውን ይፋ ከማድረግ መቆጠቡ ይመረጣል። ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ ቁልፍ የሆኑ ከተሞች አሁን ያላቸው ወቅታዊ ሁኔታ መጪውን ጊዜ የሚያመላክት በመሆኑ ስራው አልቆ በይፋ እስኪነገረን በትዕግስት መጠበቁ የተሻለ ነው። በተረፈ ፊንጨፍቱ፣ ከለላ፣ ዳባ፣ ብሌኔ፣ ቀርሰሌና አቀስታ የተሰኙ የወሎ አከባቢዎች ሙሉ በሙሉ ከህወሀት ወራሪ ሃይል ጸድተዋል።

በዋግምህራ አከባቢም ከአራት ወረዳዎች በላይ ከህወሀት ጀሌዎች ተነጥቀዋል። በቆቦ ዙሪያ የተወሰኑ ቦታዎች በአማራ ፋኖዎች ቁጥጥር ስር መግባታቸውን እየሰማን ነው። ከማጀቴም እንዲሁ ህወሀት ከጀግኖች ምት የተራረፈ ጥቂት ሃይሉን ይዞ በመፈርጠጡ አከባቢው በኢትዮጵያውያን እጅ ገብቷል። ለአንዳንድ ወታደራዊ ጉዳዮች ጥንቃቄ በሚል እንዲገለጹ አልተፈለገም እንጂ በሰሜን ወሎ የተወሰኑ ስትራቴጂክ አከባቢዎችም ነጻ መውጣታቸውን ለማወቅ ችዬአለሁ።

በሌላ በኩል የህወሀት የሚሌ ህልም የመጨረሻውን ምዕራፍ የተጠጋ ይመስላል። በትላንትናው ዕለት ከየቦታው የተራረፉ ታጣቂዎቹን ሰብስቦ ዕድሉን ሞክሮ በከፍተኛ ኪሳራ ጥቂት ሃይሎቹን ይዞ ወደ ባቲ ተመልሷል። ላለፉት ሁለት ሳምንታት ገደማ ሚሌ ለመድረስ መከራውን ሲበላ የከረመው የህወሀት ሃይል መከራውን በትግራይ ወጣቶችና አዛውንቶች ዕልቂት አጭዶ፣ በከፍተኛ ሰብዓዊና የመሳሪያ ኪሳራ ሂሳቡን አወራርዶ የመቀሌ መሽሎኪያ ኮሪደር እያፈላለገ ነው። የአፋር ክልል የጸጥታ ቢሮ ከፍተኛ አመራር ዛሬ እንዳጫወቱኝ ከሆነ የትላንቱ ውጊያ ለህወሀት የመጨረሻው የሚሌ ሙከራው ነው።

ቅዳሜ ዕለት ሰብሮ ለመግባት ግዙፍ ሃይል አሰልፎ ቢመጣም በብርቱዎቹ የአፋር ሃይሎችና በመከላከያ ሰራዊት መልሶ የማጥቃት እርምጃ አፈር ከድሜ ግጧል። ሃላፊው ጨምረው እንደሚሉት ህወሀት ከዚህ በኋላ የሚያደርገው ጥቃት የሚሌን በር ለመስበር ሳይሆን ከበባውን ሰንጥቆ ወደ መቀሌ ለማምለጥ ነው። ሚሌን ይዘናል የሚለው ሰበር ዜና እንደ ጠዋት ጤዛ ከተነነ በኋላ የህወሀት መንደር በሀዘን ግርዶሽ ማቅ ለብሷል። ደብረጺዮን ቴሌቪዥን መስኮት ላይ ብቅ ብሎ "ድሮውንም ለድርድር ልባችን ክፍት ነው፣ ጦርነት ምርጫችን አልነበረም" የሚል ልመናና እብሪት የተቀላቀበት መግለጫ ሰጥቷል። እንደሚሰማው ሽሬን፣ አድዋንና አክሱምን ጨምሮ በትልልቅ የትግራይ ከተሞች መሳሪያ ያነገበ አንድ ሰው አይታይም። ወጣት የሚባል ለመድሃኒት ቢፈለግ አይገኝም። ሁሉም ታጣቂ ከመቀሌ ተሰባስቧል። መቀሌ ታፍናለች።

ህወሀት ከእንግዲህ ወደ አማራና አፋር ክልሎች የሚልከው ሰው የለም። የትግራይን ህዝብ ለጦርነት ማግዶ ጨርሷል። ተባራሪ አሀዞች እንደሚያሳዩት ህወሀት ለዚህ ጦርነት በትንሹ 300ሺህ የሚጠጋ የትግራይ ወጣቶችንና አዛውንቶችን ጭዳ እንዲሆኑ አድርጓል። ሰሞኑን የተማረኩ ህጻናት እንደሚናገሩት በመንደራቸው የሚያውቋቸው ጓደኞቻቸው በሙሉ አልቀዋል። ትግራይ በህወሀት የእብደት ጦርነት የነገውን ትውልድ ጭምር ለሞት ገብራ ጨርሳለች። ሁኔታዎች በፍጥነት እየተቀየሩ ነው። ህወሀቶች በእብደትና ድንቁርና የገቡበት ጦርነት መልሶ ራሳቸውን ሊበላቸው መሆኑን አሁን ላይ ተረድተውታል። የአሜሪካን ድጋፍ ከመጨረሻው ፌርማታ ሊያደርሳቸው ስላልቻለ ማጣፊያው አጥሮአቸው ግራ ተጋብተው እርስ በእርስ እየተወነጃጀሉ መሆኑ እየተነገረ ነው። ምናልባት ከመሀላቸው ለሽንፈቱ የጦስ ዶሮ ተፈልጎ ሊወገድ የሚችልበት ሁኔታ ይጠበቃል። የዲያስፖራው የህወሀት አጋፋሪ በእነእስታሊንና ረሺድ አብዲ ከበሮ ድለቃ እየጨፈረ መዝለቅ እንደማይቻል ከዘገየም ቢሆን ተረድቶት የሚይዝ የሚጨብጥ አጥቷል። "ትግራይ ጄኖሳይድ" እያለ በየጎዳናው እንዳይንከባለል፣ የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት ማስኩን አስወልቆታል። ግራ የገባ ነገር?!

የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተሩ ቴዎድሮስ ከጄኔቫ ማንቋረር ጀምሯል። እንደጊንጥ ጭንቅላቱን ቀብሮ ከቆየ በኋላ የህወሀት ነፍስ ሲቃ ሲይዛት ከተደበቀበት ሽለፈት አንገቱን ብቅ አድርጎ "ትግራይ ጉሮሮዋ ተያዘ" እያለ እያላዘነ ነው። በእርግጥም ከህወሀት ሰፈር የጣር ድምጽ ጎልቶ ይሰማል። ግስላው የአማራ ልዩ ሃይል፣ አንበሳው ፋኖ፣ ክንደ ብርቱው መከላከያ ሰራዊት፣ እሳተ መለኮቱ የአፋር ኢትዮጵያዊ፣ ከዚህም ከዚያም የተሰባሰበው የዘመኑ የኢትዮጵያ አርበኛ በሚቀጥሉት ቀናትና ሳምንታት ለከሀዲው ባንዳ ሶላቶ የህወሀት ቅጥረኛ ቡድንና ለምዕራባውያን ትምህርት ሊሰጡ ከተዋል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊትም ለሀገሩ ህልውና ህይወቱን ሊሰጥ ከያለበት ተጠራርቶ ወደግንባር ሊዘምት መሆኑ ተሰምቷል። ኢትዮጵያዊነት እንደጥንቱ ዘንድሮም ያሸንፋል።

መሳይ መኮንን

Re: ሰበር ዜና፣ የአሸባሪው ትህነግ ውድቀት!!!!

Posted: 14 Nov 2021, 21:25
by Hameddibewoyane
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Ejersa wrote:
14 Nov 2021, 21:12

Posted: 14 Nov 2021, 21:41
by pushkin

Posted: 14 Nov 2021, 23:19

Posted: 15 Nov 2021, 11:40
by Guest1
አናዳጅ ብቻ ትላንትም ዛሬም!!
የአማራና የትግራይ ችግር ምንድነው? የደቀቀ ድህነት!! ልብሳቸው አመድ፤ ፎጣቸው አመድ። ምግባቸው ምንና ምን? ክላ! ለምን ግን? ከምሁራን ተብዬው መልሱ ምንድነው? አማራው ባጀት ከለከለን። ትግሬ እየዘረፈ አስቸገረን። እንሳቅ እናልቅስ?

እስቲ ለመማማር እንሞክር! የትግራይና የአማራ ችግር ምንድነው? አጭር መልስ ወደብአልባ መሆን! ከጥንት ጀምሮ!! የሚኒሊክ ከአፈር ተነሳን ያለው ተረሳ? የጂቡቲን መስመር ለመያዝ አልንበረም? ይዞ አገሩን አላዳነም? ዩሃንስ ምጽዋን መያዝ አልነበረበትም? ያ ባይቻል አሰብስ? በዝህ ሲንገረም መለስ ምን አለ? 'ወደብ አያስፈልገንም!' ለምን ተባለ? የችግሩ መነሻን አለመረዳት! የባህር በር ካለ፤ ንግድ ይጦፋል፤ ከድህነት መውጣት ይቻላል። አገር መገንባት ይቻላል!!! የባህር በር ከሌለ የትግሬና የአማራ ድህነት አርማ ይሆናል። ድህነት ደግሞ ጦርነትና ዝርፊያ ያስከትላል። ግልጽ ነው። የኢትዮ ችግር የምሁራኑ አርቆ አለማሰብ ነው።

Re: ሰበር ዜና፣ የአሸባሪው ትህነግ ውድቀት!!!!

Posted: 15 Nov 2021, 13:37
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: