Page 1 of 1

ዛሬ ወያኔ ባቲ ላይ ተኮስትራለች። መድፍም ታንክም ሞካክራ ነበር ግን ባቲን ወደ ኋላ ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳናትም።

Posted: 14 Nov 2021, 20:15
by Abere
ዛሬ ወያኔ ባቲ ላይ ተኮስትራለች። መድፍም ታንክም ሞካክራ ነበር ግን ባቲን ወደ ኋላ ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳናትም። ዛሬ ዕለተ ሰንበት የትግሬ መንጋ ተቀጥቅጦ የተማረከ እና ጥሎ የሸሼባቸው ግንባሮች:-

አቀስታ፣ሰኞ ገበያ፣ መካነ-ሰላም፣ ገንቴ ፣ጉግፍቶ፣ወረኢሉ፣ባቲ ጥቂቶቹ ናቸው። በሰሜን ወሎ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወያኔዎች ከትግራይ ተቆርጠዋል። በዛሬው ዕለት ትግሬ ወያኔዎች ከፍተኛ ብስጭት እና ጭንቀት ወስጥ ወድቀዋል።

Re: ዛሬ ወያኔ ባቲ ላይ ተኮስትራለች። መድፍም ታንክም ሞካክራ ነበር ግን ባቲን ወደ ኋላ ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳናትም።

Posted: 14 Nov 2021, 20:38
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:
Abere wrote:
14 Nov 2021, 20:15