ሱዳን የመጨረሻዋ_ የግብጽ የብሊንከንና የፊልትማን ካርድ
Posted: 14 Nov 2021, 18:54
በአሁኑ ሰአት ወያኔ ከውሸት ቱልቱላው በስተቀር በእተነፈሰ ጎማ የሚነዳ ወራሪ ነው ፤ ብዙም ስይሄድ አሸዋ ውስጥ እንደገባ ውሀ ይሰምጣል ፤ አሁን የተንቀሳቀሰው ያለው ህዝባዊ ሀይል ከባድ መሳሪያ ተኳሽ የብሄራዊ ጦር አባላትን በማከተት ወይንም ከህዝቡ መሀከል በማሰልጠን ያንን ቀዳዳ መሸፈን ይሻላል ፤ የአሜሪካ ሲአይእኤ ወያኔ የቀረውን ጉልበት በደንብ ያውቀዋል ፤ ከቤቱ በዘረፋ ተታሎ የመጣ ወያኔ ወጅግራ በምንም መንገድ ቢታይ ይሸነፋል ብለው አሜሪካ አይጠብቅም ፤ የውሸት ፕሮፓጋንዳውን ቢነፉም ነገሮች እንዳሰቡት አልሆነም ስለዚህ ነው አሜሪካ ወደ ፕላን B ፍሊንትማን የሱዳንን የመንግስት ግልበጣ እንዲደረግ ለአልቡራን የአርንጓዴ መብረት ሰጥቶ ካርቱን ደርሶ በተመለሰ በማግስቱ እንዲገለበጥ ያደረገው ፤ የአሜሪካ እሳቤ በአሁኑ ሰአት አብይን በወያኔዎች ፤ አስፈራርቶ ወያኔን መሀል መክተት እንደማይችል አውቋል ፤ ወይን ኢትዮጵያ ካሁን በኋላ የወያኔ እድሜ መቀጠል በትግራይ ህዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ይሆናል ነገር ግን በሁሉም መልኩ 5% ተጽኖ ብቻ ነው በኢትዮጵያ ላይ ሊቸረው የሚችለው ፤ ይህንን ከተስማማ መልካም ወያኔ ለማሰወገድ ከትግራይ ህዝብ ጥያቄ እስካልቀረበ ድረስ መቀሌ ላይ ወያኔ መጋለብ ይችላል ፤
አሁን የሰላሙ መንገድ ካልተሳካ ሁለተኛ ካርድ መጫወት ፍልትማን የፈለገው የሱዳን ካርድ ነው፤ ጀነራሉ አሁን ፤በግብጽና በአሜሪካ ለመነዳት በሙሉ ዝግጅት ላይ ይገኛል ፤ ምንም ጥርጥር በሌለው ሁኔታ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የሆነ በአሜሪካና በግብጽ የተቀነባበረ ፕሮፓጋድ በመታጀብ ጦርነት ይከፍታል ፤ ግምቱ አንደኛ የኢትዮጵያ ሰራዊት ክወያኔ ጋር ሲዋጋ ተዳክሟል ; ህዝቡ ተከፋፍሏል ፤በሚል ግምትና አብይ ሳይወድ በግድ ለአሜሪካን እንዲያጎበድድ እናደርጋለን በሚል ሀሳብ ነው፤ አሜሪካ ይህንን ሁሉ ዘምቻ የምታደርገው ኢትዮጵያ በወያኔ ግዜ እንደነበረው ሎሌ ለማድረግ ነው ; 115 ሚሊየን ኢትዮጵዊያ ማለት ፤ ምኑም አይደለም ፤ 27 አመት ወያኔ ያንን ሁሉ ግፍ ሲሰራ ፤ በተልይ 2005 መለስ ከኤንባሲው ፊት ለፊት ተማሪዎችን እየጨፈጨፈ እያየች በጊዜ የአሚሪካ አምባሳደር የነበረቸው Vicki J. Huddleston “ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዲሞክራሲ ምሳሌ ናት “ብላ ነበር የተመጻደቀችው፤ ስለዚህ አሜሪካ ሎሌ እንጂ የሰው ክብር አለኝ የሚልን መንግስ ወይ ህዝብ አይደለም የምትፍልገው ፤ ይህ ግልጽ ከሆነ
አሁን መላው ህዝብን ማንቀሳቀሱ መቀጠል አለበት ፤ ግን የሰለጠነውና ዝግጁ የሆነው ጦር ሙሉ ትኩረቱ መሆን ያለበት ሱዳን ላይ ነው፤ ስድስት ቀን በፊት ጸረ ኢትዮጵያው የግብጹ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ሸኩር ዋሽንግተን መጥቶ ከብሊንከን ጋር ሲሽርብ ነበር _ ብሊንከን ነገ ኬንያ ይገባል ፤ ፊሊንተን የሱዳንን ህዝባዊ መንግስት አስወግዳል አንድና አንድን ደምሮ ምን እየተዶልተ መሆኑ ግልጽ ነው፤ ኢትዮጵያ ህዝቧን ከማስተባበር ውጭ አብሮ የሚቆም ወዳጅ ያስፍልጋታል ፤ የመሽኮርም ዲፕሎማሲ ምንም የሚያመጣ ነገር የለም ። ቆራጥ የሆነ ብሄራው ክብርን የሚመጥን እርምጃ መውሰድ የግድ ነው፤ ብሊንከንና ሺኮር