ALERT NEWS! ትህነግ ዛሬ በየአቅጣጫው ሲገረፍ ውሏል። ይህን ኪሳራውን ለመሸፈን ሚሌን ያዝክ እያለ ነው። ዜናው ፈፅሞ ሀሰት ነው። ከተደናበርንላቸው ግን ለሌላ አላማቸው ይጠቀሙበታል።
Posted: 14 Nov 2021, 17:05
Source Natnaiel Mekonnen መመለስ የለም እዛው በላች እዛው ቀረች ነው ጫዎታው!
#Ethiopia : ጨንቋቸዋል! በነገራችን ላይ ህወሓት አሁን በአፋር ክልል እያደረገ ያለው ውጊያ የአፋርን መሬት ለመያዝ አይደለም በጭፍራ በኩል አድገው ወደ መቀሌ ለመለለስ ነው መመለስ ደሞ የለም አይቻልም! ዛሬ ሚሌን ያዝን እያሉ ሲቀደዱ እያየሁ ነው እንኳን ሚሌን ሊይዙ ቡርቃ እንኳን አልደረሱም አልደፈሩም አቢላሎ የምትባል ትንሽ ሰንሰለታማ ተራራማ መንደር ላይ ሆነው የፈሪ ዱላቸውን 4 ግዜ መድፍ ተኩሰው የአፋር አሸዋማ መሬት ላይ ወድቋል!
