Page 1 of 1
አማራ ፋኖ በየዕለቱ በብዛት ለሚማርካቸው የትግራይ ወራሪ መንጋ የምግብ እና ማቆያ ቦታ እጥረት ገጥሞታል።
Posted: 14 Nov 2021, 13:06
by Abere
አማራ ፋኖ በየዕለቱ በብዛት ለሚማርካቸው የትግራይ ወራሪ መንጋ የምግብ እና ማቆያ ቦታ እጥረት ገጥሞታል።ሰሞኑን በመንጋ በደቡብ ወሎ አቀስታ፣ሰኞ ገበያ፣ ገነቴ፣ ወረኢሉ፣ ጉጉፍቱ፣ መካነ ሰላም ልጓማ ወዘተ ከተደመሰሰው የትግራይ ወራሪ መንጋ በህይወት የተርፉትን ምርኮኛች የፋኖ ዐርበኞች ለመመገብም ሆነ መጠለያ ለመስጠት ተቸግረናል እያሉ ነው። ዋናው ምክን ያት ደግሞ በመከላከያ አቅም ደረጃ ቀደም ብለው አለመዘጋጀታቸው ሲሆን፤ አሁን መከላከያን ተክተው በቦታው ሲሰሩ ይህ ችግር ተከስቷል። ሰብዐዊነት ባህሉ የሆነው የአካባቢው ህዝብ ደግሞ በነፍስ ወከፍ እንቀልባቸው እያለ ነው። ይህ ነገር ይታሰብበት። ትላንት በሰሜን ሼዋ መንጋ ወያኔዎች ተማርከው አይተናል፣ በምን ሁኔታ ነው የሚጠበቁት?
Re: አማራ ፋኖ በየዕለቱ በብዛት ለሚማርካቸው የትግራይ ወራሪ መንጋ የምግብ እና ማቆያ ቦታ እጥረት ገጥሞታል።
Posted: 14 Nov 2021, 13:30
by Abere
በሌላ በኩል ሊታሰብበት የሚገባው ጉዳይ ህፃናትን በማሰለፍ ለጥይት እራት የሚያደርገው ልማደኛው ወያኔ አሁን ደግሞ ከዚህ በፊት በደረሰባቸው ቦታዎች የህግ ታሳሪዎችን እስር ቤት ሰብሮ በማውጣት ከፊት የጥይት ማብረጃ አድርጓል። ምርኮኞቹ የህግ ታራሚዎች ዘግናኝ በሆነ የጦር ወንጀለኞች ተግባር ሕይወታቸውን አጥተዋል። This has to be brought to the attention of the international community. Unheard else where before.
Re: አማራ ፋኖ በየዕለቱ በብዛት ለሚማርካቸው የትግራይ ወራሪ መንጋ የምግብ እና ማቆያ ቦታ እጥረት ገጥሞታል።
Posted: 14 Nov 2021, 13:32
by Wedi
የአማራ ህዝብን ንብረት፣ ሊጥ እና ዶቄት ለመስረቅ መጥተው የተማረኩ የወያኔ ወታደሮች!!
Please wait, video is loading...