Page 1 of 1
BREAKING NEWS በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
Posted: 14 Nov 2021, 12:43
by ethioscience
ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ ዶላርና የጦር መሳሪያ ተያዘ
#Ethiopia : በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ እና ገንዘቡ የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወንድይራድ ትምህርት ቤት አካባቢ ፖሊስ ሕብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ባከናወነው ፍተሻ ነው ተብሏል፡፡
የኮተቤ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊ ኮማንደር በየነ ዱሬሳ÷ ህብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ ግለሰቡ በብርበራ እንዳይገኝበት በማሰብ 37 ሺሕ የአሜሪካ ዶላር፣ 52 ሺሕ ብር እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን በፌስታል ጠቅልሎ ግቢው ውስጥ ደብቆ መገኘቱን ተናግረዋል፡፡
ሀገርን ለማዳን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ በማድረግ የፖሊስ አመራርና አባላቱ በቅንጅት የህግ ማስከበር ስራ በመስራታቸው ጥሩ ውጤቶች እንደተገኙ መግለጻቸውንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Re: BREAKING NEWS በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
Posted: 14 Nov 2021, 12:56
by Weyane.is.dead
Good job Ethiopians. Keep hunting Weyane rodents
ethioscience wrote: ↑14 Nov 2021, 12:43
ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ ዶላርና የጦር መሳሪያ ተያዘ
#Ethiopia : በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ እና ገንዘቡ የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወንድይራድ ትምህርት ቤት አካባቢ ፖሊስ ሕብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ባከናወነው ፍተሻ ነው ተብሏል፡፡
የኮተቤ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊ ኮማንደር በየነ ዱሬሳ÷ ህብረተሰቡ የሰጠውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ ግለሰቡ በብርበራ እንዳይገኝበት በማሰብ 37 ሺሕ የአሜሪካ ዶላር፣ 52 ሺሕ ብር እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን በፌስታል ጠቅልሎ ግቢው ውስጥ ደብቆ መገኘቱን ተናግረዋል፡፡
ሀገርን ለማዳን የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ በማድረግ የፖሊስ አመራርና አባላቱ በቅንጅት የህግ ማስከበር ስራ በመስራታቸው ጥሩ ውጤቶች እንደተገኙ መግለጻቸውንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Re: BREAKING NEWS በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
Posted: 14 Nov 2021, 14:53
by ethioscience
Source - Natnaiel Mekonen : በቆቦ፤ ከሮቢት እስከ ጮቢ ላስታ መገንጠያ ያለውን ዋና ኮሪደር የወሎ አማራ ፋኖ በቁጥጥር ሥር አውሎታል።

Re: BREAKING NEWS በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
Posted: 14 Nov 2021, 15:10
by Abdisa